Get Mystery Box with random crypto!

ይሄን ታምር ተመልከቱ! ውስጥ 'ስማዳ ወረዳ' አንድ ታላቅ የቤተክርስቲያን ሊቅ፣ በአካባቢው እን | 🇨🇬ደጉ ሳምራዊ የተገፊዎች ድምጽ ✟✟✟

ይሄን ታምር ተመልከቱ!

ውስጥ "ስማዳ ወረዳ" አንድ ታላቅ የቤተክርስቲያን ሊቅ፣ በአካባቢው እንደ ዋርካ የሚፈሩና የሚከበሩ፣ በፆምና በፀሎት የተጉ፣ አስታራቂ እና መምህር፣ የኔታ ነብዬልዑል በትሩ ከዚህ አለም ድካም ያርፋሉ።

ታዲያ የእርሳቸው ስርዓተ ቀብር በቤተክርስቲያን ስርዓት ተከናውኖ ከተፈፀመ በሗላ እንግዳ ነገር ተከሰተ። እንደምትመለከቱት ለቀብር የሄደው ሰው እዚያው በቆመበት "የረጋ ደም" እና "ውሃ" የሚመስል ፈሳሽ ታዬ።

አንዳንዴ ደጋግ አባቶች ሲያልፉ ፈጣሪ ምልክትን ይሰጣል! ይሄ የፈጣሪ ቁጣ ይሆን? ደሙስ በየቦታው የሚፈሰው የሰው ልጅ ደም ይሆን? አላቅም!


ለበለጠ share and join
@ETHIOPIA_Hagerie