Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ኢትዮጵያውያን ወደ ኢምሬትስ እንዳይገቡ ህግ ወጣ የኢምሬትስ መንግስት እነዚህ የ4 ሀ | Ethio Online Mart - ኢትዮ ገበያ!

ሰበር

ኢትዮጵያውያን ወደ ኢምሬትስ እንዳይገቡ ህግ ወጣ

የኢምሬትስ መንግስት እነዚህ የ4 ሀገር ዜጎች ከቅዳሜ ማታ በኢምሬትስ አቆጣጣር ከ7:30Pm ጀምሮ ወደ ኢምሬትስ እንዳይገቡ ከለከለች

እነሱም :-

* ኬንያ
* ኢትዮጵያ
* ታንዛንያ
* ናይጄሪያ

UAE suspends entry of travellers from Kenya, Ethiopia, Tanzania and Nigeria

ምክያቱም በኮሮና ቫይረስ ነው ተብሏል::

ነገር ግን እነዚህ የ4 ሀገር ሰዎች ከኢምሬትስ ወደ ሀገራቸው መሳፈር ይችላሉ ተብሏል::

via :- Gulf news , Khaleej Times

ጉርሻዎች ነን
ከተምር ዝፍ ስር ቁጭ ብለን