Get Mystery Box with random crypto!

የአውሮፓ ህብረት “ሩሲያ የእህል ምርት ወደ ውጭ እንዳይወጣ መከልከሏ የጦር ወንጀል ነው” አለ | Ethio News Media

የአውሮፓ ህብረት “ሩሲያ የእህል ምርት ወደ ውጭ እንዳይወጣ መከልከሏ የጦር ወንጀል ነው” አለ

ሩሲያ በድርጊቱ የምትቀጥልበት ከሆነ “ተጠያቂ መሆን አለባት” ሲልም ህብረቱ አሳስቧል። የአውሮፓ ህብረት ሩሲያ ምግብን እንደ “ድብቅ ሚሳዔል” እየተጠቀመች ነው የሚል ክስ ሲያቀርበ እንደነበር አይዘነጋም።