የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ተጠርጣሪ 16 ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር አውሏል ******* የህወያትን እኩይ ዓላማ ለማስፈፀም በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማዋ ገብተው እየተንቀሳቀሱ የመረጃ ማቀበል ስራ የሚሰሩ 16 ተጠርጣሪ ሰርጎ ገቦችን እና ሶስት ህገ-ወጥ መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደባርቅ ከተማ ከንቲባ እና የፀጥታ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ብርሀን ፀጋየ ገልፀዋል። ============= ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1 ለቴሌግራም ይህንን https://t.me/ethiomedia2 292 viewsedited 19:32