Get Mystery Box with random crypto!

የጨነቀ እለት ========= የአማራንና የአፋርን ንፁሃንን እየረሸኑ፣ ንብረታቸውን እያወደሙ በሚ | Ethiomedia

የጨነቀ እለት
=========
የአማራንና የአፋርን ንፁሃንን እየረሸኑ፣ ንብረታቸውን እያወደሙ በሚዲያ ደግሞ ጦርነቱ የአማራና አፋር አይደለም እያሉ ይፎግራሉ።
እስቲ እንዲህ ብላችሁ ጠይቁ
ታዲያ ቆቦ፣ወልዲያ፣ ኮምቦልቻ፣ ጭና፣ ሚሌ ያ ሁሉ የዘረፋችሁት ንብረት የማነው? የአፋር እና አማራ አይደለም?? ታዲያ እነዚያ እንደ ሰው የገደላችሁት እንስሳት፣ ግመሎች የማናቸው?
ለማንኛውም ወያኔ በደምብ ስትደቆስ የሚወጣው ድምፅ ከአማራ እና አፋር ጋር ጠብ የለኝም የሚል ድምፅ ነው።

=============
ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም  ይህንን https://t.me/ethiomedia2