Get Mystery Box with random crypto!

ኡኡታው ተጀመረ ============= 110 ሚልዮንን ህዝብ እንደ ቁምነገር ሳይቆጥሩ ራሳቸውን | Ethiomedia

ኡኡታው ተጀመረ
=============
110 ሚልዮንን ህዝብ እንደ ቁምነገር ሳይቆጥሩ ራሳቸውን ብቻ እንደ ጀግና፣ ጦረኛ፣ 110 ሚልዮንን ሰራዊት ተማራኪ እነሱ ምራኪ፣ በመቁጠር ሲሳለቁ የነበረው የሰሜኑ ማፊያ ቡድን የኢትዮጵያ መንግስት ጠንከር ያረ እርምጃ መውሰዱን ሲቀጥል ባይደን አድነን የሚል የተለመደው ኡኡታ ተጀምሯል።

ሰሞኑን ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ቆቦ ላይ ወደ ኋላ ያፈገፈገ መስሎ የጠላትን ሰራዊት ስቦ ካስገባ በኋላ የገባው ሃይል ብዙውን በመደምሰስ የቀረውን በመማረክ ከጥቅም ውጪ ሊያደርግ ችሏል።

ከዚያም በኋላ ለሰራዊታችን የመረጃ ጥንቃቄ ስንል በማንገልፃቸው ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ማጥቃት በማድረግ የጠላትን ሰራዊት ከጥቅም ውጪ ሊያረግ ችሏል ይህንንም መንግስት በሚመለከተው አካል ይፋ ያረገዋል።
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን።
===========

ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም  ይህንን https://t.me/ethiomedia2