Get Mystery Box with random crypto!

ያኔ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ጄኖሳይድ ፈፅሟል ሲሉ ነበር። ወያኔ የሰውን ልጅ በ | Ethiomedia

ያኔ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ጄኖሳይድ ፈፅሟል ሲሉ ነበር። ወያኔ የሰውን ልጅ በዚህ መልኩ ቪድዮ እየቀረፀ ሲያርድ አለም አቀፍ ሚዲያው ምን ይል ይሆን??
===
የኤርትራ ወንድሞቻችንን እረዱ ሲል ይሰማል ሲቀጥል ሰውን በህይወት አናቱን በጥይት ይመታሉ። ድሮም የመከላከያ ልብስ ለብሰው የትግራይን ልጆች ለፕሮፖጋንዳ ገድለዋል ዛሬ ደግሞ በአደባባይ የሰውን ልጅ በዚህ መልኩ እየገደሉ እንደ ጀግንነት ይሸልላሉ