Get Mystery Box with random crypto!

፨ የሰ/መ/ቁ 191963 [ቅፅ 25] አስቀድሞ ከዉርስ ንብረት የተቀበለ ወራሽ የዉርስ ክ | Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

፨ የሰ/መ/ቁ 191963 [ቅፅ 25]

አስቀድሞ ከዉርስ ንብረት የተቀበለ ወራሽ የዉርስ ክፍፍል ፋይል ሲከፈት የዉርስ ሀብቱን ለመዉረስ ካልጠየቀ አስቀድሞ የወሰደዉን ንብረት ወደ ዉርስ ሀብት መልሶ ለመዉረስ የሚገደድበት አግባብ የለም ።
t.me/ethiolawtips