Get Mystery Box with random crypto!

በመጨረሻ ፣ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአጭር ፊልም ውድድር ተጀምሯል !!!!!! YNCCC (@ync | Ethio Jobs Vacancy™

በመጨረሻ ፣ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአጭር ፊልም ውድድር ተጀምሯል !!!!!!
YNCCC (@yncccoffical) ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን አካባቢያችን ላይ ያተኮረ አጭር የፊልም ውድድር አዘጋጅተናል፡፡
ርዕሶቹ ከአካባቢ(Climate Change, Global warming ,Waste Management, water pollution, air pollution , zero waste , sustainability , Sustainable transport, Deforestation) ጋር በተያያዝዘ መሆን ይኖርበታል ፡፡ ከ 6 ደቂቃ ያልበለጠ ፊልምበስልክዎ ቀርፀዉ ይወዳደሩ ይሸለሙ።@goferestudiosbot @gofereacts