Get Mystery Box with random crypto!

Lily Bridal (ሊሊ ቬሎ ቤት) የስራው መደብ : የሽያጭ ሰራተኛ ብዛት : 2 የትምህርት ደረጃ | Ethio Jobs Vacancy™

Lily Bridal (ሊሊ ቬሎ ቤት)
የስራው መደብ : የሽያጭ ሰራተኛ
ብዛት : 2
የትምህርት ደረጃ : ቢያንስ 10ኛ ክፍል የጨረሰች
የሥራ ልምድ : በሽያጭ ሥራ ቢያንስ የ 2 ዓመት ልምድ ያላት ::
ደሞዝ : ከነኮሚሽኑ ከ7,000 በላይ
ፆታ : ሴት
አድራሻ : አትላስ አካባቢ::
0979111213