ሊንክነ ጀነራል ቢዝነስ 25/05/2013 "አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" የስራ መደብ #HR አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በማኔጅመንት የተመረቀ/ች ብዛት #3 የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲኘሎማ የስራ ልምድ 1-2 ዓመት ደሞዝ 5000+ የስራ መደብ #Ho አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የተመረቀ/ች የሙያ ፍቃድ ያላቸዉ የቤት ለቤት ህክምና ላይ ብዛት #3 የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲኘሎማ የስራ ልምድ 0-3 ዓመት ደሞዝ 3000-5000 የስራ መደብ #አካዉንታንት አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የተመረቀ/ች ሂሳብ መዝጋትና ኤክሴል ላይ መስራት የሚችሉ በተጨማሪ ፒስችሪ ላይ ልምድ ቢኖራቸው ይመረጣል ብዛት#3 የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 1-4ዓመት ደሞዝ 4500-8000 የስራ መደብ #ሜካኒካል_ኢንጂነር/አዉቶ ሜካኒክ አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የተመረቀ/ች / Auto mechanic ላይ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #3 የት/ደረጃ ዲግሪ/Level የስራ ልምድ 1-3 ዓመት ደሞዝ 3000-5000 የስራ መደብ #ኤሌክትሪካል ኢንጅነር/አውቶ አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የተመረቀ/ች / Auto electrical ላይ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #2 የት/ደረጃ ዲግሪ/Level የስራ ልምድ 1-3ዓመት ደሞዝ 3000-5000 የስራ መደብ #ማኔጀር አጭር የስራ መግለጫ 1-ዓመትና ከዚያ በላይ ሱፐርማርኬትና ሆቴሎች ላይ የሰራ /የሰራች ብዛት #4 የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎም የስራ ልምድ ከ1-2 ዓመት ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 5000-8000 የስራ መደብ #ሱፐርቫይዘር አጭር የስራ መግለጫ ከ1- ዓመት በላይ ሱፐርማርኬትና ሆቴሎች ላይ የሰራሽን /የሰራች የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲኘሎማ የስራ ልምድ ከ1-2 ዓመት ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000-6000 የስራ መደብ #የህትመት_ዲዛይነር አጭር የስራ መግለጫበህትመት ዲዛይን ላይ በቂ ችሎታ ያላት ሴት ብዛት #3 ፃታሴ ደሞዝ ጥሩ የስራ መደብ #አሉሚነም_ቴክኒሻን አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የሰለጠነ / በአሉሚኒየም ቴክኒሻንነት ልምድ ያለው የስራ ልምድ ዐ-2 ዓመት ፆታ ወ ደሞዝ 4500-6000 የስራ መደብ #ኤርፖርት_ላይ_ሴልስ አጭር የስራ መግለጫ ጥሩ ዲሲፕሊን እና የስራ ተነሳሽነት ያላትና 1ሳምንት የቀን 1 ሳምንት የማታ በሁለቱም ፈረቃ ላይ መስራት የሚችሉ ብዛት#5 የስራ ልምድ 0-ዓመት ፆታ ሴት ደሞዝ 3500+ የስራ መደብ #ፋርማሲስት አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የተመረቀ/ች / ዲግሪ ከሆነ 2-አመት/ ዲፕሎማ ከሆነ 5-አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #3 ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር ቢችሉ በጣም ይመረጣል የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 2-5 ዓመት ደሞዝ #10,000+ የስራ መደብ #ክሊኒካል_ነርስ አጭር የስራ መግለጫ በዘርፋ የተመረቀ የት/ደረጃ ሰርተፍኬት/ዲፕሎም/ዲግሪ የስራ ልምድ 0-2 ዓመት ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ 3000-4500 የስራ መደብ #ድራጊስት አጭር የስራ መግለጫ ልምድ ያለው የስራ ልምድ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ የት/ት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎም ፆታ ወንድ/ሴት ደሞዝ 4000-8000 የስራ መደብ #F&B Control አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ የሰለጠነች የስራ ልምድ ያላት ብዛት#4 የት/ደረጃ ሰርተፍኬት ፆታ ሴት ደሞዝ 2500-4000 የስራ መደብ #መምሕር አጭር የስራ መግለጫ /ኬሚስትሪ/ባዮሎጂ/ English / ሶሻል እና ስቴቲክስ / አርት / ስፖርት / ቋንቋ / የመዋለ ሕፃናት መምሕር/ሒሳብ የት/ደረጃ በዲግሪ / ዲፕሎም የስራ ልምድ 0-2 ዓመት ልምድ ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 4500-5500 የስራ መደብ #አካውንታንት አጭር የስራ መግለጫ ፈተናውን በብቃት ማለፍ የሚችሉ የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0- ዓመት ፃታ ወ/ሴ ደሞዝ2500-3500 የስራ መደብ #ፀሀፊ አጭር የስራ መግለጫ ልምድ ያላት/ አማርኛም / እንግሊዘኛም ፈጥኖ መፃፍ የምትችል የት/ደረጃ በዘርፉ የተመረቀች የስራ ልምድ ከ1 ዓመት በላይ ፆታ ሴት ደሞዝ 4000-6000 የስራ መደብ #ስልክ_ኦፕሬተር አጭር የስራ መግለጫ የመግባባት ችሎታ ያላት/ያለው ቀልጣፋ ብዛት #10 የት/ደረጃ 10+ የስራ ልምድ 0 ዓመት ፆታ ሴ/ወ ደሞዝ 3000-3500 የስራ መደብ #ሪሴፕሽን አጭር የስራ መግለጫ ተግባቢ / የንግግር ችሎታ ያላት የት/ደረጃ 10+ የስራ ልምድ 0-2 ዓመት ፆታ ሴ ብዛት#2ደሞዝ 3000-6000 የስራ መደብ #ሴልስ አጭር የስራ መግለጫ ከ6ወር በላይ በማንኛውም የስራ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #5 የት/ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ ፆታ ሴ/ወ ደሞዝ 4000+ኮሚሽን የስራ መደብ #የልብስ ዲዛይነር/የልብስ ስፌት አጭር የስራ መግለጫ #በዘርፉ ልምድ ያለው/ ያላት / ጅንስ፣ኮት፣ሰደርያ፣ ጥገና የሚችሉ። የት/ደረጃ -አይጠይቅም የስራ ልምድ #1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 2500-5000 የስራ መደብ #ዋና/ረዳት_ሼፍ አጭር የስራ መግለጫበዘርፋ የሰለጠነ ወይም በቂ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት#6 የት/ደረጃ ሰርተፍኬት የስራ ልምድ ከ1-3ዓመት ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 2300-5000 የስራ መደብ #ካሸሪ አጭር የስራ መግለጫ ቀልጣፋና የስራ ተነሳሽነት ያላት /ያለው ብዛት #8 የት/ደረጃ 10+ የስራ ልምድ 0-1 ዓመት ደሞዝ2500-4000 የስራ መደብ #House_Keeping አጭር የስራ መግለጫ በዘርፉ ስልጠና የወሰድ ወይም በዘርፉ ላይ ልምድ ያለው/ያላት ብዛት #6 የት/ደረጃ Level የስራ ልምድ 1-ዓመት+ ደሞዝ 1300-2600 የስራ መደብ #አስተናጋጅ አጭር የስራ መግለጫ ቀልጣፋና የስራ ተነሳሽነት ያለው ብዛት-#10 የት/ደረጃ 8+ የስራ ልምድ 0-1 ዓመት ፆታ ሴ/ወ ደሞዝ 1200-2000+ ሰርቪስ ቻርጅ አድራሻ ፡ 22 ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ላይ ልዩ ቦታ አውራሪስ ወረድ ብሎ kw Mall አጠገብ #ምድረ ከብድ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር #101 Telegram # @linkgeneralbusiness. Facebook # https://bit.ly/ Link3LinkGeneralBusiness ስልክ 0941723943 0942544334 4.1K viewsYo, 16:52