Get Mystery Box with random crypto!

የጥራት ቁጥጥር ባለሙያ #kokeb_flour_and_pasta_factory_plc #natural_sci | Ethiojobboard

የጥራት ቁጥጥር ባለሙያ
#kokeb_flour_and_pasta_factory_plc
#natural_science
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በምግብ ሳይንስ፣ በምግብ ቴክኖሎጂ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: April 3, 2023
How To Apply: አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ደብረዘይት መንገድ ሳሪስ በዳማ ሆቴል ገባ ብሎ ባለው መንገድ 58 መዞሪ በማቅረብ እንድታመለክቱ እናስታውቃለን ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0114711380/ +251114191512  ወይም በኢሜል አድራሻ kokebflour@gmail.com

Join @ethiojobboard