Get Mystery Box with random crypto!

በአራት ነገሮች ፈፅሞ አትፈር ባረጀ ልብስህ፦ ምክንያቱም ልብስህ መክሊትህን አይገልፅም። | .

በአራት ነገሮች ፈፅሞ አትፈር

ባረጀ ልብስህ፦ ምክንያቱም ልብስህ መክሊትህን አይገልፅም።

በደሃ ጓደኞችህ፦ ምክንያቱም በጓደኝነት ውስጥ ደረጃ ስለሌለ ።

በአረጁት ወላጆችህ፦ ምክንያቱም ዛሬ ያለኸው በእነሱ ምክንያት ነው።

በቀላል ኑሮህ፦ ምክንያቱም ስኬት በመልክ አይመዘንም።

መልካም ምሽት