Get Mystery Box with random crypto!

#ረመዳን_11 አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ ላይ ነብያችን(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- 'ብ | Ethio iselamic gerup

#ረመዳን_11

አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ ላይ ነብያችን(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

"ብዙ ጿሚዎች አሉ፤ ከጾማቸው የሚያተርፉት መራብና መጠማትን ብቻ ነው።"

የጾማችን ምንዳ እንዳይቀንስ ለቀልድም ቢሆን አላስፈላጊ
ንግግሮችን (ባህሪያቶችን) ማሳየት አይኖርብንም።

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!