Get Mystery Box with random crypto!

#ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ ትከላከላለች:: #ሱረቱ ያሲን .........ከ | Ethio iselamic gerup

#ሱረቱ አል-ፋቲሀ..........የአላህን ቁጣ ትከላከላለች::

#ሱረቱ ያሲን .........ከቂያማ ቀን ጥማት ትከላከላለች: :

#ሱረቱ አል-ዱኻን..........ከቂያማ ቀን ጭንቀት ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ሙልክ..........ከቀብር ቅጣት ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ካፊሩን..........በሞት ሰአት ከኩፍር ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል ኢኽላስ..........ከኒፋቅነት
ትከላከላለች::

#ሱረቱ አል-ፈለቅ..........ከምቀኝነት
ትከላከላለች::

በቅንነት ቻናላችንን ሼር አድርጉልን
ethio iselamic geru
ኢስላማዊ ሀዲሶችን ትኩስ ትኩሱን ያገኛሉ አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው ለጓደኛዎ ሼር ያድር አንዲትም ቃል ብትሆን ከኔ የሰማቹትን ለሌሎች አስተላልፋ ብለዋል ረሱል ሰ ዐ ወ
ለአስተያየት( @Mahmmedinhabot)
ሼር(@ethioiselamdawa)