#BREAKING ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ በመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በቁጥጥር ስር መዋሉም የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አሳውቋል። የጋሸናን ግንባር ምሽጎች ሰብረው የአሸባሪውን አከርካሪ የሰበሩት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን መቆጣጠራቸው ተገልጿል። @freeActNews 142 views16:29