Get Mystery Box with random crypto!

#Qatar ዛሬ ጥዋት የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዶሃ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢ | Freelance Jobs Ethiopia

#Qatar

ዛሬ ጥዋት የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዶሃ ከኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒን በዶሃ ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን ጋሬዎ ዘግቧል።

ከዚህ በተጨማሪም ፕሬዝዳንቱ በኳታር 2021 የፊፋ የአረብ ዋንጫ መክፈቻ ላይ የተሳተፉ ሲሆን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ቆያታቸውን በማጠናቀቅ ከዶሃ መውጣታቸውን ከኳታር ዜና አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

@freeActNews