Get Mystery Box with random crypto!

ሊብራ የጄሚኒ ትክክለኛ ውሀ አጣጭ ናት ይባላል። አዎ እውነት ነው ግን የሚያሳዝነው ሊብራ እና ጄ | ኢትዮ ASTROLOGY

ሊብራ የጄሚኒ ትክክለኛ ውሀ አጣጭ ናት ይባላል።

አዎ እውነት ነው ግን የሚያሳዝነው ሊብራ እና ጄሚኒ የሚገጣጠሙበት እድል ያነሰ መሆኑ ነው ሊብራ ሌላ ኮኮብ እያባረረ ውሀ አጣጫ ማን ይሆን እጀያለ ይብሰከሰካልጄሚኒውም እንደዛ ሲንግል የሆናችሁ ባለ ሁለቱ ኮከቦች እስቲ ጥምረት ትፈጥሩ ዘንድ በ ኮሜንት ሊብራ የሆናችሁ ሊብራ ጄሚኒ የሆናችሁ ጄሚኒ በሉና እርስ በርስ ተያያዙ የማይሰበር ጥምረት ፍጠሩ

Share Share

@ethiokokeb @ethiokokeb
@ethiokokeb @ethiokokeb