Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ድንቃ ድንቅ በኢትዮጵያ 😱🇪🇹🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioamazingfact365 — ETHIO ድንቃ ድንቅ በኢትዮጵያ 😱🇪🇹🇪🇹 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioamazingfact365 — ETHIO ድንቃ ድንቅ በኢትዮጵያ 😱🇪🇹🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ethioamazingfact365
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.49K
የሰርጥ መግለጫ

🌍ከአለም ጫፍ እስከ ዓለም ዳርቻ ያሉ ለማመን የሚከብዱ አስገራሚ እውነታዎችን እዚህ ያገኛል
😱😱

በዚህ ቻናል ላይ
👉የትም ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
👉በምድራችን ላይ ያሉ አስገራሚ መረጃዎች
👉አስደናቂ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
እና የተለያዩ አስገራሚ መረጃዎችን ያገኛሉ😍😍

ለማንኛውም አስተያየት
@NAHIWRLD_7
ላይ ያናግሩን

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-01 16:05:46 ​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ አይናችን ከተወለድን ጀምሮ መጠኑ አይቀየርም ፣ ግን ጆሮአችንና አፍንጫችን እስከ ሞታችን ድረስ ያድጋሉ።

➠ አይጥና ፈረስ አያስመልሳቸውም።

➠ ቡና በአለማችን ተወዳጁ መጠጥ ነው፣ በአመት እስከ 4 ቢሊየን ሲኒዎች ያህል ይጠጣል።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ethioamazingfact365
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
869 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 20:23:53

ከእሳተ ጎመራ የሚወጣው አመድ ለጥርስ ሳሙና ወይም ኮልጌት መስሪያ ያገለግላል ።
759 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 20:21:38

ከእሳተ ጎመራ የሚወጣው አመድ ለጥርስ ሳሙና ወይም ኮልጌት መስሪያ ያገለግላል ።
724 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 15:20:06

32 ሚሊየን ሴኮንድ አንድ አመት ነው።
713 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 12:51:09 >

ወንዶች በቀን ከ 2000 - 3000 ቃላቶችን ሲያወሩ ፣ ሴቶች በበኩላችው ከ 5000 - 7000 ሊያወሩ ይችላሉ ።

@ethioamazingfact365
724 viewsÑÀHÏ.... WRLD, edited  09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 12:50:23

ማር የድምፅ ውበትን ያስተካክላል
656 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 19:02:59 ​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የፈረስ አይን የሰውን አይን 9 ያክል ነው።

➠ የፈረንሳዩ ''Eiffel tower'' 324 ሜትር እርዝማኔ አለው።

➠ ጭንቅላታችን(Skull) የተሰራዉ ከ29 የተለያዩ አጥንቶች ነዉ።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ethioamazingfact365
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
707 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 18:54:52 ​▬▬ ስለ ፀሀይ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

ፀሐይ ከመሬት 149,598,023 ሚልዮን ኪሎ ሜትር ትርቃለች። ይህ ቁጥር ሲጠጋጋ መቶ ሃምሳ ሚልዮን ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች።

ከመሬት ተነስቶ ፀሐይ ላይ ለመድረስ ሙቀቷ ቢፈቅድ እንኳን አይቻልም። እጅግ በጣም ፈጣንና ዘመናዊ መንኮራኩር ተሠርቶ በመላክ ያለማቋረጥ ሌት ተቀን እንኳ ቢጓዝ መንኩራኩሩ ለፀሀይ ቅርብ የሆነችው ኮከብ ላይ የሚደርሰው ከ70ሺ (ከሰባ ሺ) ዓመታት በኋላ ነው።

ፀሐይ የመሬትን 333,000ሺ ( ሶስት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺ) ጊዜ እጥፍ ፀሀይ ትበልጣለች። ክብደቷም፦
1.99× 10²⁷ ቁጥር ያህል ፀሀይ እንደምትመዝን ይገመታል።

ፀሀይ በሴኮንድ 3.85 × 10 ×26 ዋት የሙቀት ጉልበት ታመነጫለች።

የስፒል ያህል መጠን ያለው የጸሀይ ጨረር ከመነሻው ያለውን ሙቀት ይዞ መሬት ቢወድቅ በ160 ኪሎ ሜትር ርቀትና ስፋት ላይ ያለን ማንኛውንም አካል አቃጥሎ ያጠፋል።

ከመነሻው ባለ ኃይሉ የአንድ ሳንቲም ስፋት ያለው የፀሀይ ውጫዊ ኃይል የሚፈነጥቀው ብርሃን፦ 2 ሚልዮን 60 ዋት አምፑሎች ከሚያመነጩት ብርሃን በላይ ያበራል።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ethioamazingfact365
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
744 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 19:13:47 ​▬▬ ስለ ጨረቃይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

ጨረቃ ከመሬት 384,399ኪ.ሜ ትርቃለች።

ሙሉ ጨረቃ ከግማሽ ጨረቃ 9 እጥፍ ትደምቃለች።

ኒል አርምስትሮንግ(ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃን የረገጠው ሳይንቲስት) ጊዜው በ1969 እ.አ.አ ነበር አስቀድሞ በግራ እግሩ ነበር ጨረቃን የረገጠው።

በመሬት ላይ 60 ኪ.ግ የሚመዝን ሰው ጨረቃ ላይ ሲወጣ ግን 10 ኪ.ግ ነው።

በምድር ላይ የተዘረጉ የባቡር ሀዲዶች ቢቀጣጠሉ ጨረቃ ላይ ደርሰው መመለስ ይችላሉ።

የጨረቃ ክብደት የመሬትን 0.0123 ነው።

ጨረቃ በመሬት ዙርያ ለመዞር 27.321 ቀን ይፈጅባታል።

መሬት ከጨረቃ 400 እጥፍ ትገዝፈለች።

በታሪክ ውስጥ ሙሉበሙሉ ጨረቃ ያልታየበት ወር February ወር 1865 ነው።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ethioamazingfact365
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
741 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 15:05:29 ​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

➠ የዝሆን ኩንቢ አስከ 5 litre ውሀ መያዝ ይችላል፡፡

➠ ከኢንጆሪ ይልቅ ሎሚ ውስጥ ብዙ ስኳር አለ።

➠ ላይተር የተፈለሰፈው ከክብሪት በፊት እኤአ በ 1823 ነበር።

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ethioamazingfact365
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
733 viewsÑÀHÏ.... WRLD, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ