Get Mystery Box with random crypto!

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬ የአለም ረጅሙ ሰው ➠ የአለም ረጅሙ ሰው ሮበርት ዋድሎው( | ETHIO ድንቃ ድንቅ በኢትዮጵያ 😱🇪🇹🇪🇹

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል ▬▬

የአለም ረጅሙ ሰው

➠ የአለም ረጅሙ ሰው ሮበርት ዋድሎው(The Gentla Giant) ይባላል፡፡ ዜግኔቱም አሜሪካዊ ሲሆን ቁመቱ 2.72m ይረዝማል

➠ የትውልድ ቦታው ዩናይትድ ስቴት ሲሆን
February 22/1918 እኤአ ተወለደ፡፡ በሚያስገርም ሁኔታ Robert በ5አመቱ
1.63 ይረዝም ነበር፡፡
ስሙን በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ Gunnies ያስመዘገበው ይህ ሰው የሚጫመተው ጫማ 47 Cm የሚረዝም ጫማ ነበር፡፡

➠ Robert July 15/1940 ከዚህ አለም በሞተ ተለየ፡፡

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@ethioamazingfact365
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯