ይህንን ያውቁ ኖሯል ➜በጃፓን ተማሪዎች 4ኛ ክፍል እስኪደርሱ ድረስ ምንም አይነት ፈተና አይወስዱም፡፡ ምክንያቱም የመጀመሪያዎቹ የ3አመታት ግብ የልጆች ዕውቀት ወይም መማር ሳይሆን ይልቁንስ ግብረገብነት እና ማንነት መገንባት ላይ ትኩረት አድርገው ስለሚሰሩ ነው፡፡ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር https://t.me/ethio_zenaa https://t.me/ethio_zenaa 1.2K viewsedited 10:50