Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ መረጃ #Ethiopia : አሜሪካኖች ካልተዋጋን ብለዋል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሆኑ | ምን ሰማን ዛሬ

አስቸኳይ መረጃ

#Ethiopia : አሜሪካኖች ካልተዋጋን ብለዋል። ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሆኑ ወታደሮችን ወደ እሥራኤል በብዛት እያስገቡ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ለማዝመት ልዩ ልምምድ እያደረጉ ነው። ጀርመን የሚገኘው የአሜሪካ ጦርም ወደ ኢትዮጵያ ሊሄድ ስለሚችል በተጠንቀቅ እንዲቆይ ታዟል። ዩኤስ ኤይድም ከኢትዮጵያ እንዲወጣ ትእዛዝ ደርሶታል።

በልዩ ልዩ ፕሮፓጋንዳ ስላልተሳካውን መንግሥትን የማንበርከክ ተልዕኮ "ኢትዮጵያ ውስጥ ሰብአዊ ቀውስ ተፈጥሯል" በሚል ምክንያት ጦር ለማስገባት ሙከራ መኖሩ ተጠቁሟል። ሰሞኑን የተለያዩ አካላት የአሜሪካ ጦር እንዲገባ ያቀረቡትን ሐሳብ የኢትዮጵያ መንግሥትና የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች ተቃውመውታል።