Get Mystery Box with random crypto!

#WolaytaSodoUniversity የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መደበ | ETHIO-CAMPUS

#WolaytaSodoUniversity

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሚያዝያ 27 እና ሚያዚያ 28/2014 ሲሆን ተማሪዎች ግቢ በገቡ በማግስቱ Orientatin ወስደው ግንቦት 01/2014 ክላስ እንደሚጀምሩና ሰኔ 29/2014 የመጀመሪያ ሴሚስቴር እንደሚጠናቀቅ የዩንቨርሲቲው አስተዳደር ካውንስል አፅድቋል።