Get Mystery Box with random crypto!

ጥንቃቄ ለ ወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ከግቢው ጋር መወያ | ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ

ጥንቃቄ ለ ወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች

የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተረጋግታችሁ ከግቢው ጋር መወያየት እና መፍትሄ መምጣት አለባችሁ።

ሆን ብለው ተማሪዎችን እና ማሕበረሰቡን ለማሸበር የተላኩ ግብረ አበሮች ስላሉ በሰማችሁት ነገር ሁሉ መረበሽ የለባችሁም።

በድጋሚ የተቀሰቀሰው ጦርነት ወልዲያ አከባቢ ላይ መሆኑን መረጃዎች እየተሰራጩ ናቸው።

ከተለያዩ ሰዎች መረጃ ተቀብለን ነበር ....አንዳንዱ #ወልዲያ ተይዛለች ይላል...አንዳንዱ አልተያዘችም ይላል። ይህ የሚያሳየው በህዝቡ መሃል የውሸት ዜናዎች እየተሰራጩ መሆኑን ነው።

ስለዚህ የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አትረበሹ, መደናገጥ አያስፈልግም። ተረጋጉ

ሌላው ነገር የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሁሉም ነገር ዝግጁ ሆናችሁ መጠበቅ እና እውነት የሆኑ መረጃዎችን ብቻ መከታተል ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info