Get Mystery Box with random crypto!

👩‍💻Ethio termux and ethical hacking👨‍💻

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_termux — 👩‍💻Ethio termux and ethical hacking👨‍💻 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_termux — 👩‍💻Ethio termux and ethical hacking👨‍💻
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_termux
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 54
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል የሚሰጡ ትምህርቶች
# Hacking course
# programing language python c# c more...👨‍💻 ስለ Website አሰራር
👨‍💻 ስለ Application አሰራር
👨‍💻ስለ Hacking መረጃ
👨‍💻ስለ Social media መረጃ
👨‍💻ስለ Wifi Hack አደራረግ
👨‍💻ስለ Dish መረጃ
👨‍💻ስለ Computer መረጃ
👨‍💻ስለ Data

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-28 14:25:22 #ነፃ_ጥቅል_ከኢትዮ_ቴሌኮም !

ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት አመት 61.3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

ይህም የእቅዱን 87.6 በመቶ ነው ብሏል።

ይህን በማስመልከት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ገልጿል።

ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን ነው ዛሬ ያሳወቀው።

በዚህም፦

1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤

45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤

100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤

የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል።

(ማስታወሻ ፦ ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው)

ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል።
1.8K viewsanonymouse Best, 11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:06:37
#ኢድ_ሙባረክ
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

መልካም በአል!
2.7K viewsanonymouse Best, 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:31:05 ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከመሠረተ ልማት ግንባታ በተጨማሪ ሌሎች የሰራቸው ስራዎች ፦

የተሳካ አገልግሎት ለማቀረብ አንዲሁም የሙያ እና የክህሎት ሽግግርን ለማጠናከር ብቃት ያለው የአመራሮች ሰብስቦ አዋቅሯል።

የሰው ኃብቱን ወደ 500 ያሳደገ ሲሆን ከዚህም ውስጥ 320ዎቹ ኢትዮጵያዊያን ናቸው። በቀጣይም ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የተውጣጡ ሠራተኞች እንዲኖሩት ለማድረግ እየሰራ ነው።

50 አዲስ ተመራቂ ተማሪዎችን መልምሎ ጊዜውን የዋጁ ኃሳቦችን እና መፍትሔዎችን ሊጠቁም የሚችሉ ዲጂታል የፈጠራ ክህሎት ያላቸው ኢትዮጵያዊያንን ለመፍጠር ጥረት እያደረገ ሲሆን ተጨማሪ 100 አዲስ ተመራቂዎችን ለመመልመል በልዩ ልዩ ክልሎች ውስጥ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር እየሠራ ነው።

በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ሊያዳርሱ የሚችሉ 29 አከፋፋዮችን በአቅራቢነት በመያዝ ድርጅቶቹ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሰራ ነው።

አገልግሎት መስጠት ለመጀመር ያዘጋጀነው ዕቅድ የችርቻሮ መደብሮችን እንዲያካትት በማድረግ በአቅርቦት ሰንሰለቱ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ድርጅቶች ጋር አጋርነት ለመፍጠር የሚያስችሉ ጨረታዎች አውጥቷል።

ማህበራዊ ኮንትራቱን ማዘጋጀት የቀጠለ ሲሆን 'ዲጂታልን በመጠቀም ሕይወትን የማሻሻል' ርዕዩን በሚያሳካ መንገድ ለዚህ መሠረት ለመጣል የሚያስችሉ እቅዶችን አውጥቷል።

#SafaricomEthiopia

@tikvahethiopia
2.7K viewsanonymouse Best, edited  10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 15:14:52 ‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ዘዴ ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ድርጊት ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብር እንዲያደርጉ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡

የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደገለጹት÷ ‘በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን’ በሚል የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የማጭበርበር ተግባራት የሚፈፅሙ አካላት ቁጥራቸው እየጨመረ በመምጣቱ ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ተቋም ጋር በመተባበር የተለያዩ ሥራዎች ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡

‘ፊያስ’ እየተባለ የሚጠራው የኦንላይን ድርጊት እንደ ሌሎች በማህበራዊ እና በኦንላይን ሚዲያዎች በመጠቀም ከሚፈፀሙ የማጭበርበሪያ ድርጊቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ኃላፊው ጠቁመዋል።

ይህን ተግባር የሚፈፅሙ አካላት በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን በሚል እና የተለያዩ የሚያጓጉ ምክንያቶችን በማቅረብ ሰዎችን እያጭበረበሩ መሆናቸውን ጠቁመው÷ ማህበረሰቡም በአጭር ጊዜ ለመለወጥ በሚል ሕጋዊነቱን ሳያረጋግጥ እና በሚያውቋቸው ሰዎች በመሳብ የወንጀሉ ሰለባ እየሆነ መምጣቱን ገልፀዋል።

በ ‘ፊያስ’ ተጭበረበሩ ሰዎች ባደረሱት ጥቆማ መሰረት የተለያዩ የክፍያ መንገዶችን በመጠቀም÷ የሰዎችን ገንዘብ የሰበሰቡ አካላትን ሁኔታው እስከሚጣራ ድረስ የባንክ ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ የሚደረግበት አግባብ ይኖራል ብለዋል፡፡

አጠቃላይ የወንጀል ምርመራ ሂደቱ ገና በጅምር ላይ ያለ በመሆኑ ጉዳዩ ተጣርቶ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረብ እንደማይቻልም ነው የገለጹት።

ህብረተሰቡ የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የሚሠሩ ሥራዎች ላይ ሲሳተፉ አብረው የሚሰሩት አካል በኢትዮጵያ ሕጋዊ እውቅና ያለው መሆኑንና ትክክለኛ ማንነት እንዲሁም አድራሻ ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚገባ መጠቆማቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

ያለምንም ስራ እንደቀልድ የሚሰበሰብ ሃብት ሊኖር እንደማይችል በመገንዘብ መሰል ስራዎች ላይ በጥንቃቄ መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ እና ህብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ተግባራት ራሱን እንዲጠብቅም አሳስበዋል፡፡

FBC
2.9K viewsanonymouse Best, 12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 20:51:26 ችግር ፈቺ እንጂ፤ ችግር ፈጣሪ ትውልዶች አንሁን!
2.5K viewsanonymouse Best, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:58:15 ይህ እፕ የሚጠቅመው ፌስቡክ ላይ ላይካችንን ማብዛት እንችላለን ያለምንም ክፍያ
3.0K viewsanonymouse Best, 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:49:38
Tikva አለም አቀፍ ሙሉ ወጪ ተችሎ የምትሄዱበትን (fully funded scholarship) ከ 8 ተኛ እስክ 12 ኛ ክፍል ነፃ የትምርት እድል ይለቀቃል ፍላጎት ያላቹ ውጭ ሄዶ ለመማር እድሎን ይሞክሩ https://t.me/tikvascholarship
2.8K viewsanonymouse Best, edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:59:20 በ WiFi hotspot በመጠቀም chat, call ማድረግ ትችላላችሁ።
ያለምንም ክፍያ።
አዳዲስ አፕልኬሽን በዚህ ቻናል ይለቀቃል
@Ethio_termux
SHARE
3.0K viewsanonymouse Best, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:57:22 አብዛኛው ሰው እየጠቀኝ ያለው ስልክ ላይ የሚደረጉ ነገሮችን ለመቆጣጠር የሚጠቅመውን RAT Software ከየት ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል ነው እና የምትፈልጉ ከዚህ ላይ ማውረድ ትችላላቹ



https://github.com/The404Hacking/AndroRAT/archive/master.zip
3.3K viewsanonymouse Best, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 22:34:49 ዋይፋይ ሀክ ማድረጊያ አፕ ነው በአውን ሰአት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ አፕ ነው ይህንን አፕ ፖስት ያደረኩት የሰውን ዋይፋይ እንድሰብሩ አይደለም እንዲህም አለ እንዴ ብላቹ እንድትጠነቀቁ ነው
5.3K viewsanonymouse Best, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ