Get Mystery Box with random crypto!

በኤሎን መስክ እና በሮቦት ሚስት' ፎቶ የተታለሉ ሰዎች የኤሎን መስክ ከ'ሮቦት ሚስት' ጋር የታ | Ethio techs Link

በኤሎን መስክ እና በሮቦት ሚስት' ፎቶ የተታለሉ ሰዎች

የኤሎን መስክ ከ"ሮቦት ሚስት" ጋር የታየው ፎቶ በዚ ሳምንት ውስጥ በጣም አስገራሚ የተባለ ነገር ሲያነጋግርም ጭምር ነበር ነገር ግን ብዙ ሰዎች በምስሎቹ ተታልለዋል፣ ምስሉ በ AI አማካኝነት የተፈጠረ መሆኑ ታውቋል።

ኢሎን መስክ ከጥቂት ቀናት በፊት ከሮቦትጋር ሲጨፍር ይባስ ብሎም ሲሳሳም የሚያሳዩት በርካታ ሥዕሎች ታይተዋል።

ቢሊየነሩ የሮቦት ሚስት እያፈራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል የሮቦት ሚስቱንም ካታኔላ የሚል ስም ሰጥተውታል ሲባል ተሰምተዋል።

የፈጠራ ምስሎች አሳታሚዎች መስክ ኦክቶበር 2022 የሰው ልጅ ቴስላ ሮቦት ማስታወቂያ ላይ የተመሰረቱ ናቸው፣ነገር ግን ይህ ሞዴል የተሰየመው “ኦፕቲመስ” እንጂ “ካታኔላ” አይደለም።

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs