Get Mystery Box with random crypto!

የዲቪ 2024 ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል የ2024 ዲቪ ሎተሪ ውጤት ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ | Ethio techs Link

የዲቪ 2024 ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል


የ2024 ዲቪ ሎተሪ ውጤት ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰአት ጀምሮ ይፋ እንደሆነ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል።

ዲቪ የሞሉ አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ

https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx
በመግባት ቅፅ በሚሞሉበት ወቅት የተሰጣቸውን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት አሸናፊ መሆን አለመሆናቸውን ማወቅ ይችላሉ።

ኤምባሲው በኢሜይል አሸናፊነት እንደማይገልፅ በመጠቆም አመልካቾች ከእንዲህ አይነት መጭበርበሮች እንዲጠነቀቁ መክሯል።

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs