ሰላም የ ኢትዮ ስፐርስ ቤተሰቦች እንግዲ ቻናላችን በ መጀመሪያ የኢትዮጵያ የስፐርስ ቻናል እንደሆነ ይታወቃል ። እናም ይህ በመሆኑ ቻናላችንን ትልቅ ቦታ ለመድረስ አሪፍ አሪፍ መረጃ በመልቀቅ ላይ ነን ። ወደ ጉዳዩ ስገባ ቻናላችንን በዚህ ሁለት ቀን እስከ ቅዳሜ ባለው ጊዜ 1000 ተከታዮችን ማፍራት አላማችን ነው ። ስለዚህ በናንተ ትብብር አንድ ሰው ለ 5 ጓደኛው ሼር ቢያረግ ቶሎ 1000 እንገባለን ቶተንሃሞች እንብዛ ደሞም 1000 ስንገባ የካርድ ሽልማት እንደሚኖረው በታላቅ ደስታ እናበስራለን @ethio_spurs1 @ethio_spurs1 204 viewsﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ❥ ᴊᴀᴅᴇᴅ ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـﮩ٨, edited 05:09