Get Mystery Box with random crypto!

WKU #ለሪሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ፦ የመደበኛ መርሀ-ግብር የሪሚዲያል ተማሪዎች የአጋማሽ ፈተና ከ | Top students

WKU #ለሪሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ

የመደበኛ መርሀ-ግብር የሪሚዲያል ተማሪዎች የአጋማሽ ፈተና ከሚያዚያ 19-26/2015 ዓ.ም እንዲሁም የማጠቃለያ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 12-16/2015 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን በዚህ መሰረት ተገቢውን ዝግጅት ከወዲሁ ታደርጉ ዘንድ ለመግለፅ እንወዳለን።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                        


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools