Get Mystery Box with random crypto!

የሪያል ማድሪድ ቢሮዎች ኪልያን ኤምባፔን እና ኤርሊግ ሀላንድን ወደ አንድ ቡድን ለማምጣት ለሰከንዶ | Ethio_Real_Madrid

የሪያል ማድሪድ ቢሮዎች ኪልያን ኤምባፔን እና ኤርሊግ ሀላንድን ወደ አንድ ቡድን ለማምጣት ለሰከንዶች እንኳን ማመንታት ዉሰጥ አይገቡም።

ኪልያን ኤምባፔ ለፓሪስ ሴንት ዠርመ ኮንትራቱን ከማደሱ በፊት ክለቡ ያቀረበለት ወይም ቃል የገባለት የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን የማግኘት ፕሮጀክት ነበር ፣ ነገር ግን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሁንም ከፓርክ ደ ፕሪንስ  እንደ ሰማይ እና ምድር እርቋል ከዛም ባለፈ ክለቡ የሊዮኔል ሜሲን ኮንትራት ማደስ ተስኖት ለአሜሪካዉ ክለብ ኢንተር ሚያሚ አሳልፎ ሲሰጥ ተመልክተናል። በኔይማርም ላይም አንዳንድ የኮንትራት ጥርጣሬዎች አሉ።

በዚህ መልኩ ክለቡ አሁን ላይ አጣብቂኝ ሁኔታ ዉስጥ ሲገኝ ኤምባፔ ኮንትራቱን እንደማያድስ ከወዲሁ ካረጋገጠ በ 2024 ክረምት ተጨዋቹን በነፃ ከማጣት ይልቅ በዚህ ክረምት ጠቀም ባለ ገንዘብ መሸጥን ይመርጣል።

[ MARCA ]

@ETHIO_REAL_MADRID14
@ETHIO_REAL_MADRID14

ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk