Get Mystery Box with random crypto!

solution  የስራ አገናኝ 17/11/15          ሴልስ ለ ድርጅ | Ethio_online_jobs

solution  የስራ አገናኝ
17/11/15


         ሴልስ ለ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም ፊልድ
የስራ ልምድ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000+  ብዛት 20

    urban engineering
Education qualification BA Degree Experience 0 year place of work A.A

    Hydraulics engineering
Education qualification BA Degree Experience 0 year place of work A.A

    civil engineering
Education qualification BA Degree Experience 0 year place  of work A.A

    Chemical engineering
Education qualfication BA Degree Experience 0year place of work A.A

    mechanical engineering Education qualification BA Degree Experience 0year place of work A.A

    Electrical engineering
Education qualification BA Degree Experience 0year place of work A.A

    Applied Biology
    Applied physics
    Applied chemistry
Education qualification BA Degree Experience 0year place of work A.A

    Night manager/Auditor
Hotel managment or related 2+ years in hotel experience work hour 12:00 1:00 morning hotel system:cenet verison 6

    F,B superviser
Hotel managment 1+hotel experience

    Recepionist
Hotel mangment or related 2+years hotel experience hotel system :cenet version 6

    Store keeper
Acountant 2in hotel store experience in mandatory hotel system cenet version 6

    Generl Maintenance
electrical and mechanical engineering dig/dip 2+dig experience 4+dip in hotel industry experince is very important

    የአፓርታማ ሽያጭ (to offise )
    ከ10ኛ ጀምሮ ስልጠና ወስደው ቀጥታ ወደ ስራ የሚገቡበት የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት ደሞዝ 3000 +ከፍተኛ ኮሚሽን

    ተዋናይ
ስልጠና የወሰዱ ወይም ተሰጥኦ ያላቸው
ማንኛውንም ገጸ ባህሪ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 13

     የሽያጭ ሰራተኛ ለታሸጉ ምግቦች
ከ10ኛ  ጀምሮ   ቀልጣፍ የሆኑ ጾታ ሴት
የስራ ሰአት በፈረቃ ሰፈራቸው ለብስራተ ገብርኤል የሚቀርብ ደሞዝ 3,500

    እንግዳ ተቀባይ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት የስራ ቦታ ለቡ ቦሌ ቤተል

    አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ
የስራ ልምድ በ0አመት ሰፈራችሁ ጎሮ ሰሚት መገናኛ ሾላ 22 ለሆናችሁ
ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው
ደሞዝ በስኬሉ መሰረት ብዛት 15

    ሱፐር ቫይዘር
ከ1አመት በላይ  ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ መነሻ 8000

     SALES ለ ባህላዊ አልባሳት
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ በ0አመት
ደሞዝ 3000+ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት

    SALES   ለ ልብስ ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል

    SALES
ማንኛውም ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ደሞዝ  4000+ኮሚሽን  የስራ ቦታ ጀሞ  ጾታ ወ/ሴ

    ገበያ ጥናት
ዲግሪ  በማርኬቲንግ 0አመት ስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 4,500

    ስቶር ኪፐር ለፊኒሺንግ እቃዎች
ማንኛውም ዲግሪ መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ደሞዝ 4000 ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቱሊ ዲምቱ

    ገንዘብ ያዥ ለፍርማሲ
ከ10ኛ ጀምሮ ሰፈሯ ለጀሞ ቅርብ የስራ ሰአት ከሰአት ከ8እስከ 2.30 ደሞዝ 2,800

    ካሸሪ ለጂም ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት የስራ ቦታ ጀሞ

    ጽዳት እና ተላላኪ ለቢሮ
ከ8ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ሳሪስ የስራ ቅጥር በቋሚነት ደሞዝ 2,000

    ሆስተስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ የንግግር ችሎታ
ጥሩ አቋም ፕሮቶኮል የምጠብቅ የስራ ቦታ ቦሌ እና ለብ ደሞዝ 6,000

    ሁለገብ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ በ0አመት
ጾታ ወንድ ደሞዝ 3000+የትራንስፓርት

    ዋና ሼፍ
በምግብ ዝግጅት የተመረቀ ከ5አመት በላይ ሆቴል ላይ የሰራ ደሞዝ ከፍተኛ
ጾታ ወ/ሴ

    መስተንግዶ ባለ ኮከብ ሆቴል ላይ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሳር ቤት

    ሀውስ ኪፒንግ
በሙያው የሰለጠኑ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 8

    ነርስ ለ ሆስፒታል
ከዲኘሎማ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ
የሙያ ፈቃድ የላቸው ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል

    DRUGIST
ደግሪ 2አመት የስራ ልምድ  ጾታ ሴ/ወ ሙያ ፈቃድ ያላቸው ደሞዝ 11,000የስራ

     RESEPTION
ማርኬቲንግ ኢኮኖሚክስ ዲግሪ
0አመት የስራ ልምድ ግማሽ ቀን የሚሰራ
ደሞዝ መነሻ 4,500

    ARCHITECTURE
ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ   ጾታ ወንድ ደሞዝ 5000 የስራ ቦታ ቦሌ

    ሰአሊ
የመጀመሪያ ዲግሪ በሰአሊነት የተመረቀ
የስራ ልምድ 0አመት ጾታ ወንድ ደሞዝ 5,000 ብዛት 2

    ካሸሪ
10ኛ ጀምሮ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት
የስራ ልምድ 1አመት ብዛት 5

    የዲኮር ባለሙያ
በሙያው 6ወር ጀምሮ ልምድ ያላት
የስራ ቦታ ለብ ጾታ ሴት ደሞዝ 5000

አድራሻችን: 22 አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ተሸሀብ የገበያ ማሀከል 5ተኛ ፎቅ ቢቁ 504A
ለበለጠ መረጃ
0905010001 / 0936771946