#የጠቢባን_ንግግር የመጨረሻ ክፍል *ክፍል*(9) ዛፍን የሚያሳምምው መጥረቢያው ሳይሆን የመጥረቢያው እጅ ከእንጨት መሆኑ ነው። — ጓደኝነት ቶሎ የሚያብብ ቢሆንም ፍሬውና መብሰሉ ደግሞ ዘግይቶ ሚመጣ ነው። — ከባዱ ነገር ለጓደኛ ዋጋ መክፈል ሳይሆን ዋጋ ሚከፈልለትን ጓደኛ ማግኘት ነው። — እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሰዎች ፈግግታህን እውነት ባሉ ጊዜ ከዓይንህ ህመምህን ሚረዳ ነው። — በከፍታ ላይ ስትሆን ጓደኛህ ማን እንደሆንክ ያውቃል፤ ስትወድቅ ደግሞ ጓደኛህ ማን እንደሆነ ታውቃለህ። ተፈፀመ https://t.me/Eslmnachin99 ◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤ https://t.me/Eslmnachin99 354 views يا ربي , 01:58