Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ እና የፍልስጥኤማዊያን ትግል ----- በስደት ለተመሠረተው የፍልስጥኤም መንግሥት እውቅና | Ethio muslim

ኢትዮጵያ እና የፍልስጥኤማዊያን ትግል
-----
በስደት ለተመሠረተው የፍልስጥኤም መንግሥት እውቅና ከሰጡት ቀዳሚ ሀገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ነበረች። የፍልስጥኤም ነፃ አውጪ ድርጅት (PLO) ሊቀመንበር የነበሩት ጓድ ያሲር አረፋትም ኢትዮጵያን በተደጋጋሚ ጎብኝተዋል። በእነዚህ ፎቶዎች ላይ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለ-ማሪያም ሊቀመንበር ያሲር አረፋትን ተቀብለው ሲያነጋግሩ ይታያሉ።
-----
(ፎቶዎቹን ያቀበለን ደቻሳ አንጌቻ ታደሰን እናመሰግናለን)።

AfandishaHarar

t.me/AlGhaziMedia