Get Mystery Box with random crypto!

,...

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_model_castinge — ,... E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_model_castinge — ,...
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_model_castinge
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 219

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-09 23:38:24
ተጋብዛቹሃል
259 views𝖏𝖔𝖍𝖓, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-09 23:38:05
228 views𝖏𝖔𝖍𝖓, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 22:20:33
#አስቸካይ_የስራ_ማስታወቃ

በቅር ጊዜ ተከፍቶ ብዙ ተመልካችን ላገኘዉ የ Youtube የዜና ቻናላችን ላይ ትረካ ማቅረብ እምትችል ጊዜ በደንብ ያላት የስራ ተነሳሽነት ያላት በጣም ደፋር የሆነች በቀን ለ1 ሰአት ያክል ብቻ የምትሰራ ሴት አወዳድረን መቅጠር እፈልጋለን ቋሚ እምቶን ልጅ እፈልጋለን

መወዳደር ለምትፈልጉ እነዚህን ነገሮች በዉስጥ መስመር ላኩል
ፎቶ
ድምፃችሁን
እድሜ
አድራሻ

ከላይ የተጠቀሱትን በማያያዝ በዚህ አድራሻችን ላኩልን
@Y212119 @Y212119 @Y212119
246 views𝖏𝖔𝖍𝖓, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-24 22:35:07 #youtub_ላይ ስራችሁን_መልቀቅ ለምትፈልጉ
ሰላም ሰላም ተሰትኦ ላላችሁ እቤት ለተደበቃችሁ ሁሉ
#የራሳችሁን_ግጥም ማቅረብ የምትችሉ
#ሙዚቃዎችን_መጫዎት የምትችሉ
በተከፈተ በ 2ወር ዉስጥ ብቻ
ከ 20K ሰብስክራይበር በላይ ያለዉ ዩቱብ ቻናል ላይ ማንኛዉንም ነገር ማቅረብ የምትፈልጉ አናግሩን

@Joye2121 & @joyee19
266 viewsፕሮሞተር (𝑗𝑜𝑦𝑒) 𝑝𝑟𝑜 & 𝑒𝑣𝑒𝑛𝑡 𝙤𝙧𝙜𝙖𝙣𝙞𝙯𝙚𝙧, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-19 21:58:50 ​​ሰላም ሰላም ሁላችሁም እዴት ናችሁ
ለሁሉም ሰዉ ጠቃሚና አስተማሪ ፕሮግራም እያዘጋጀተን ነዉ ዩቱብ ላይ ለህዝብ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል #አስታራቂ እሚል ፕሮግራም
የተጣሉ ሰዎችን የምናስታርቅበት ትልቅ ፕሮግራም ነዉ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ
ፍቅረኛችሁን , ጋደኛችሁን ,ቤተሰባችሁን ማንኛዉንም ሰዉ ይቅርታ መጠየቅ የምትፈልጉትን ይቅርታ መጠየቅ መታረቅ ትችላላችሁ ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ አዲስ አበባ ያላችሁ ብቻ በዉስጥ መስመር ተመዝገቡ
ለመመዝገብ
@Joye2121 @Joyee19
253 viewsፕሮሞተር (𝑗𝑜𝑦𝑒) 𝑝𝑟𝑜 & 𝑒𝑣𝑒𝑛𝑡 𝙤𝙧𝙜𝙖𝙣𝙞𝙯𝙚𝙧, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-31 01:03:29
#CASTING #አስቸካይ_ማስታወቃ

#የቀረፃ #ማስታወቂያ

ሰላም ሰላም DSTV ላይ ለሚተላለፍ #አንጋፋ አርቲስቶች የሚሰሩበት ለየት ያለና ቆንጆ ተከታታይ ድራማ ላይ 5 Main character የሚሆኑ ሴት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።


#መስፈርት

ዕድሜ #18_23

ከለር #ቀይ_ቆንጆ_የሆነች

ቁመት #1.64 በላይ
ቀይና ቆንጆ የሆነች

ለስራዉ ጊዜ ያላት እና ለስራዉ ፍላጎት ያላት

ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች

ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ ሰዎች በአስቸኳይ
ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ።

ሁላችሁም ይሄን ማስታወቃ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ መስራት ለሚፈልጉ እዲደርስ እናድርግ

@Joyee19

@Joyee19

+251900042122

#ጀማሪ #ሞዴሎች #ይበረታታሉ!

የምንሰራቸውን ስራዎች ለመከታተል

https://t.me/Ethiopian_Model1

ጥራት ያላቸውን እና የተመረጡ ስራዎችን ለመስራት

https://t.me/Ethiopian_Model1

ለማንኛውም አሰተያየት፣ጥያቄ እና ወይይት አዲስ የከፈትነውን ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ
204 viewsፕሮሞተር (𝑗𝑜𝑦𝑒) 𝑝𝑟𝑜 & 𝑒𝑣𝑒𝑛𝑡 𝙤𝙧𝙜𝙖𝙣𝙞𝙯𝙚𝙧, 22:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-31 00:40:28
#CASTING

#የቀረፃ #ማስታወቂያ

ሰላም ሰላም DSTV ላይ ለሚቀርብ ለየት ያለና ቆንጆ ተከታታይ ድራማ ላይ 5 Main character የሚሆኑ ሴት ተዋናዮችን እንፈልጋለን።


#መስፈርት

ዕድሜ #18_23

ከለር #ቀይ

ቀይና ቆንጆ የሆነች

ለስራዉ ጊዜ ያላት እና ለስራዉ ፍላጎት ያላት

ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች

ሁላችሁም ይሄን ማስታወቃ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ መስራት ለሚፈልጉ እዲደርስ እናድርግ

ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ ሰዎች በአስቸኳይ
ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ።

@Joyee19

@Joyee19

+251900042122

#ጀማሪ #ሞዴሎች #ይበረታታሉ!

የምንሰራቸውን ስራዎች ለመከታተል

https://t.me/Ethiopian_Model1

ጥራት ያላቸውን እና የተመረጡ ስራዎችን ለመስራት

https://t.me/Ethiopian_Model1

ለማንኛውም አሰተያየት፣ጥያቄ እና ወይይት አዲስ የከፈትነውን ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ
73 viewsፕሮሞተር (𝑗𝑜𝑦𝑒) 𝑝𝑟𝑜 & 𝑒𝑣𝑒𝑛𝑡 𝙤𝙧𝙜𝙖𝙣𝙞𝙯𝙚𝙧, 21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-30 00:13:45 አማራ ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና የዞ መጠቷል!
አማራ ባንክ በ2014 መባቻ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! የአማራ ባንከ በለድርሻዎች በሙሉ እንኳን ደሥ አላቸሁ!
ባንኩ ከብሄራዊ ባንክ ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የባንክ አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል!
ሥራ ሲጅምር በመላ ሐገሪቱ ለሚከፈቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎች ደንበኞችን በቀላሉ ለማሰባሠብ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡
https://t.me/amharaabank
ሰፊ የደንበኛ መደላድል ለመፍጠርም የቴሌገራም ቻናላቸንን ለብዙ ሠዎች ለሚያስተዋውቁ ደንበኞች በአዲስ አመት
ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸኋል፡፡
ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን
https://t.me/amharaabank
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!
# አማራ ባንክ በሥራ መጀመሪያ ፕሮግራሙን እንዲሁም አዲሱን_አመት
ምክንያት በማድረግ እስከ #መስከረም_5 2014 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
# 1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች
# 2ኛ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
# 3ኛ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች
# 4ኛ . ለ 150 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
# 5ኛ . ለ 100 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ # መስከረም_5 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።
ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።
1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/amharaabank
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)
https://t.me/amharaabank
185 viewsፕሮሞተር (𝑗𝑜𝑦𝑒) 𝑝𝑟𝑜 & 𝑒𝑣𝑒𝑛𝑡 𝙤𝙧𝙜𝙖𝙣𝙞𝙯𝙚𝙧, 21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-25 00:18:48
#አስቸካይ_የስራ_ማስታወቃ

በቅር ጊዜ ተከፍቶ ብዙ ተመልካችን ላገኘዉ የ Youtube የዜና ቻናላችን ላይ ዜና ማቅረብ እምትችል ጊዜ በደንብ ያላት የስራ ተነሳሽነት ያላት ሴት አወዳድረን መቅጠር እፈልጋለን ቋሚ እምቶን ልጅ እፈልጋለን ሌሎች የስራ እድሎችንም ታገኛለች።

መወዳደር ለምትፈልጉ እነዚህን ነገሮች በዉስጥ መስመር ላኩል
ፎቶ
ድምፃችሁን
እድሜ
አድራሻ

ከላይ የተጠቀሱትን በማያያዝ በዚህ አድራሻችን ላኩልን
@Joye2121 @Joye2121 @Joye2121
241 views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-15 19:41:36
እደዚህ አይነት ፎጣ መግዛት እምትፈልጉ ሰዎች ኦርደር ማድረግ ትችላላችሁ።
ቁመት 3ሜትር በ 3ሜትር ነዉ
ዋጋ 2200ብር ብቻ
ያሉበት ቦታ እናደርሳለን megzat emtfelgu
bezih awerun @joyee19 @joye2121
249 views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ