Get Mystery Box with random crypto!

ጽዳት እና ተላላኪ ድርጅት : - ፒክስል አስመጪ እና ላኪ የስራው ዝርዝር : • ወለሎችን፣ ጠረ | Ethionline jobs

ጽዳት እና ተላላኪ
ድርጅት : - ፒክስል አስመጪ እና ላኪ

የስራው ዝርዝር :

• ወለሎችን፣ ጠረጴዛዎችን፣ መስኮቶችን እና ንጣፎችን ጨምሮ የቢሮ ቦታዎችን ማጽዳት

• አስፈላጊ የቢሮ ግብአቶች የተሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ እንዲሁም መግዛት

• ሰራተኞች መመገብያ ቦታ ንጹህ መሆኑን ማረጋገጥ እና አገልግሎት ላይ የዋሉ ሰሃን እና ብርጭቆዎችን በአግባቡ አጥቦ ማስቀመጥ

• አስፈላጊ በሆነ ሰአት ሁሉ የድርጅቱ ብራንች ሱቆች ጋር፥ እንዲሁም ባንኮች መላላክ እና ዶክመንት መቀበል

መስፈርቶች:

• ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
• ሰፈሯ ለ ሃያሁለት ቅርብ የሆነ

ለማመልከት

ጎላጎል ህንጻ 10 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1012 ወይንም በስልክ ቁጥር 0911983725 መደወል ይችላሉ::