Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Job Vacancy

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_job_vacancy — Ethio Job Vacancy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_job_vacancy — Ethio Job Vacancy
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_job_vacancy
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.28K
የሰርጥ መግለጫ

የፈስቡክ ገጻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://www.facebook.com/ethiojobvacancyy

ማስታወቂያ ለማሰራት
👇👇👇
@oseee

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-20 11:55:01
#አየር_ኃይል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢፌዴሪ አየር ኃይል በአውሮፕላን ቴክኒሻንነት ሙያ ፍላጎት ያላቸውን ወጣቶች ለማሰልጠን ዛሬ ይፋዊ ጥሪ አቅርቧል።

አየር ኃይል ፤ የአውሮፕላን ቴኪኒሻንነትን ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ ወጣቶች የወጡትን መስፈርቶች ሊያሟሉ እንደሚገባ አመልክቷል።

ከመስፈርቶቹ አንዱ የሆነው " የትምህርትና ሌሎች መመዘኛ " ሲሆን በዚህም በአየር ኃይል በአውሮፕላን ቴክኒሻንነት ለመሰልጠን ፦

- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ የሆኑ በሂሳብ ፣ ፊዚክስ ፣ እንግሊዘኛ ትምህርቶች አማካኝ ውጤህ ከ50% እና ከዚያ በላይ ያላቸው ሊሆኑ ይገባል።

- በ2013 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና አጠቃላይ ውጤት 300 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን አለባቸው።

- በ2014 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ደግሞ አጠቃላይ ውጤት 250 እና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ አለባቸው።

አየር ኃይል የሚያመለክቱ ወጣቶች የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱበትን ኦርጂናል ሰርተፊኬት እንዲሁም የኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከሆኑ ከሚማሩበት ተቋም የመጨረሻ አመት የውጤት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው ብሏል።

ከዚህ ባለፈ አየር ኃይል አካዳሚ የሚቀበላቸው በራሱ በአካዳሚው የሚሰጠውን #የመግቢያ_ፈተና ማለፍ የሚችሉትን እንደሆነ ገልጿል።

የምዝገባው ቦታዎች ከላይ ተያይዟል ።

የምዝገባው ቀን ከመጋቢት 18 ቀን 2015 ዓ/ም እስከ መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ/ም ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት እንደሆነ አየር ኃይል አሳውቋል።

(ተጨማሪ ከላይ ተያይዟል)

@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
233 viewsedited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 10:00:06
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡ ለማመልከት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) ይጠቀሙ፡፡ መልካም ዕድል!
https://docs.google.com/.../1FAIpQLSdRiPcfzTO.../viewform...
OR
https://forms.gle/pwcY62VrCUYcnDNH8
1.6K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 15:38:18
[ Album ]
#MekdelaAmbaUniversity

መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዝዳንት አወዳድሮ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል።

የሥራ መደብ ➧ ፕሬዝዳንት (የዩኒቨርሲቲውን ሥራዎችን በኃላፊነት ይሰራል፣ይመራል)

የትምህርት ደረጃ ➧ 3ኛ ዲግሪ ወይም 2ኛ ዲግሪ እና ቢያንስ ረዳት ፕሮፌሰር ማዕረግ

የሥራ ልምድ ➧ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወይም በሌላ መስክ ለሥራ መደቡ አግባብነት ባለው የተረጋገጠ የአመራርነት፣ የኃላፊነት እንዲሁም የምርምርና የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት

አጭር ስትራቴጂክ ፕላን ➧ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን ዘርፍ ዋና ተግባር ለማሳደግና ለማሻሻል ስለሚከተሉት ስልት ከ10 ገጽ ያልበሰ አጭር መግለጫ በፅሁፍ ያቀርባሉ

የሥራ ዘመን ➧ በውድድሩ የላቀ ውጤት በማምጣት የተመረጠው/ችው አመልካች በፕሬዝዳንትነት ለስድስት ዓመታት የሚሾም/የምትሾም ይሆናል

አመልካቾች CV፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎችን ዋናውን ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ እንዲሁም 10 ገፅ አጭር መግለጫ በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ጽ/ቤት ወይም ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ወይም በኢሜይል መላክ ይችላሉ፡፡

የማመልከቻ ጊዜው የፊታችን አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም ያበቃል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

+251914074314 / +251914060672

(ሙሉ የማስታወቂያው መልዕክት ከላይ ተያይዟል፡፡)

@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
2.1K views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:12:02
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ፦

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከታች በተዘረዘሩት የሥራ መስኮች በወጣው መስፈርት መሰረት አመልካቾች በተጠቀሰው ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ፦

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከታች በተዘረዘሩት የሥራ መስኮች በወጣው መስፈርት መሰረት አመልካቾች በተጠቀሰው ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
2.8K viewsedited  08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 20:07:55
የቦንዳ ልብስ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ አንበሳው ቦንዳ ቻናል ይቀላቀሉ
2.8K views17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 14:08:43
@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
3.5K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 09:34:51
@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
1 viewedited  06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 14:07:36
@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
824 viewsedited  11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 13:48:43
#Coop_bank_of_oromia



https://www.facebook.com/ethjobvacancy/posts/pfbid02ufHLUBm9D5hFmr4XMKENTDbTHmE3FZUcGECzP2g76wY8z42hJiDSg6k35YJTZ3rql


@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
995 viewsedited  10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 10:49:47
#Vacancy_Announcement
Oromia Bank invites qualified and competent applicants.

How to apply?
https://www.oromiabank.com/jobs/


@ethio_job_vacancy
@ethio_job_vacancy
1.7K viewsedited  07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ