Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድም ና አህቶቼ እነሆ እንደ | ETHIO Hadra

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ዉድ የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድም ና አህቶቼ እነሆ እንደሚታወቀዉ የ You tube ቻናላችን በከፊልም ቢሆን ብዙ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። እና ደግሞ አሁን ላይ በሰፊዉ የተለያዩ የጥበብ ሰዎችን (ሙንሺዶችን) ና ደጋግ ሙስሊም ወንድሞችን በማካተት ሰፊ ስራ ለመስራት አስበናል። ለምሳሌ:. በድርጅት መልኩ አድርገን
➊መንገድ ላይ የወደቁ እናት ና አባቶቻችንን እንደዚሁም ወንድም ና እህቶቻችንን ከጎዳና ላይ በማንሳት በቂ ድጋፍ በመስጠት ና እራሳቸዉን እንዲችሉ ማድረግ
➋ በተለያዪ ቦታዎች ላሉ የገጠር ሀሪማዎች (የቂርአት ቦታ) ድጋፍ ማድረግ ና ሌሎችም ብዙ መልካም ስራዎችን ለመስራት ቆርጠን ተነስተናል። ይሁንና ግን ለዚሁ መልካም ሰናይ ተግባር የሚዉል ሙሉ የገንዘብ አቅም ስሌለን የእናንተን የወንድሞቻችንን ና የእህቶቻችንን ድጋፍ እንሻለን ። በመሆን ለአንዳድ እቃዎች መግዣ ና ለዚህ ትልቅ ሀገራዊይ በጎ ተግባር የሚዉል ሊላሂ ተአላ ብለዉ የአቅምወን እንዲረዱን እንጠይቃለን ።
በዉጭ ሀገርም ሆነ በሀገር ዉስጥ ያላችሁ ዉድ ሙስሊም ወንድሞቻች ና እህቶቻችን
እስልምናችንም " #በበጎ ነገር ና አላህን በመፍራት ተጋገዙ "
ነዉ የሚለዉ ይህንን ታላቅ አሻራ ለነገ ተብሎ የማይታለፍ ትልቅ ስራ ከማገዝ ወደ ኋላ ባለማለት የነገ ቤታችንን አኼራችንን እንዲንገነባና የነሱን ችግር በመረዳት ሊላሂ ተአላ ብላችሁ ከታች ባለዉ በታማኝ ሰዉ በተከፈተዉ የባንክ አካዉንት አብሮነታችሁን ና ድጋፍችሁን እንድታሳዩን እንጠይቃለን

በ አቢሲኒያ ባንክ
48 61 10 68
48 61 10 68


#ይደግፉ #ይደግፉን #ሊላሂ ተአላ
1 ብርም እንኳን ቢሆን ከዚህ አላማ
ዉጭ ለግል ጥቅም አይዉልም

#ሼር ማድረግም አጅር አለዉና ሼር ያድርጉ!!

ለበለጠ መረጃ @ye_nebi