Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ Funny

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_funny23 — ኢትዮ Funny
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_funny23 — ኢትዮ Funny
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_funny23
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 387
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደዚህ ቻናል በሠላም መጣችሁ
አዝናኝ የሆኑ ነገሮች ሚለቀቁበት ብቸኛ ቻናል ከኛ ጋር ከሆኑ 100% ይዝናናሉ!
☞በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች(TEXT MEME'S)
☞አስቂኝ ፎቶ እና ቪዲዮዎች
☞ምርጥ እና አዳዲስ ዘፈኖች
☞ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች
ለአስተያየት👇👇👇👇
Join👉https://t.me/Ethio_funny23

Ratings & Reviews

5.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

3

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 13:44:25 ብርዱን ምክንያት በማድረግ የማቀፍ አገልግሎት እንሰጣለን ሴቶች ይበረታታሉ ለወንዶች ቦታ የለንም

ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
32 viewsBereket M, 10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:43:51 "መንታ ብወልድ ደስ ይለኝ ነበር ግን 18 ወር ሁሉ እርጉዝ መሆኑ ይከብደኛል"

ያልሽው ልጅ ባዮሎጂ ቲቸር በጥብቅ ይፈልጉሻል
ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
31 viewsBereket M, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:43:51 ማነው ትምህርት ቤት ውስጥ በሀይላንድ ውሀ ይዞ ሄዶ አጠጣኝ ሲባል
.
.
.
.
እስከዝች ብቻ ጠጣ ብሎ ምልክት ያደረገበት
እስኪ Join ይበል
ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
29 viewsBereket M, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:43:50 Student፦ ቲቸር ይፃፋል?

Teacher፦ አዎ

Student፦ በደብተር ነዉ?

Teascher፦ አዎ

Student፦ ከፊት ነዉ ከሁአላ?

teacher፦ ከፊት

Student፦ እሺ

ይሄ ነገር የናፈቀው
ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
26 viewsBereket M, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:43:50 ይህን ያውቁ ኖሯል?

ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው የሚለው አባባል ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣው ባልዋ ገበያ ውስጥ ከጠፋባት ቻይናዊት ሴት ነው።
ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
25 viewsBereket M, 10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:33:30 #ሴቱ ግን ከትዳራቸው ሲፋቱ

እንዴታባታቸው ነው እሚያምርባቸው



ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
25 viewsBereket M, 10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:25:32 ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙ አይቀንስም ሰውም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም !
ሰ ዋሉልኝ

ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
27 viewsBereket M, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:25:32 ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
#ኢድ_ሙባረክ
!!!
ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
29 viewsBereket M, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:25:32 "ረዳቱ የ7 ብር መንገድ 10 ብር አስከፈለን እና ለምንድነው የጨመረው ስለው በበርዱ ምክንያት ያለዕቅድ ጓንት ገዝቻለሁ አላለም ...
ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
31 viewsBereket M, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:25:32 #የአረቄ_ስም_አመጣጥ_በኢትዮጵያ
በባሏ የተማረረች የቤት እመቤት ነበረች አሉ። ባሏን ለመግደል በማሰብ አረቄን እንደቀመመች ይነገራል። ያን ግዜ አረቄ የተሰኘው ስሙን አላገኘም ነበር። ስሙን ያገኘው ባልየው አብዝቶ በመጠጣት ታመመና ሊሞት ሲያጣጥር ሳለ በመጨረሻ ከተናገራቸው ቃላት የተወሰደ ነው። “ኧረ ቄስ ጥሩ” ሊል ፈልጎ... "ኧረ ቄ ... ” እንዳለ ይሞታል። እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከ"ኧረቄ” ወደ #አረቄ ስሙ ተሻሽሎ እዚህ ደርሷል።
══••✧♡✧••══
ይ ላ ሉ
@Ethio_funny23
46 viewsBereket M, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ