Get Mystery Box with random crypto!

ልብወለድ Ethio_Fiction

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fiction — ልብወለድ Ethio_Fiction
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fiction — ልብወለድ Ethio_Fiction
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_fiction
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.51K
የሰርጥ መግለጫ

#ለሃሳብ_አስተያየት

Admins:- @sam_lizu

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-04-15 22:57:49
ሰማህ? ሰማሽ?

ምርጥ ግጥም ነው ተጋበዙ

ለሃሳብ አስተያየት --> @sam_lizu

ቻናሉን ለማጋራት -->  @ethio_fiction
5.9K viewsሳ² lizu, 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 14:46:37 እመኑኝ እንዳያመልጣቹ በጣም ቀላል የሆነ ነው በቀን 0.17 ዶላር ይሰጣል እንዳያመልጣቹ። https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_231400
Join farming with Vudi (@investkingyru)እመኑኝ እንዳያመልጣቹ በጣም ቀላል የሆነ ነው በቀን 0.17 ዶላር ይሰጣል እንዳያመልጣቹ። https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_231400
Join farming with Vudi (@investkingyru)
6.0K viewsAshe, 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-12 08:54:49
#አይገርምሽም_ውዴ !!

1ኛ
ባለሽበት መንደር ባለሁበት ሀገር፣
ዘፈኑ ጥሎብኝ ሙዚቃው ገራገር፣
ፓርላማው የውሸት ፖተሊካው የዘር፣
የመጥገብ ነፃነት በሌለበት ሀገር፣
ለማን ዳኛ እንክሰስ ለማን እንናገር ።?


2ኛ
አይገርምሽም ውዴ !!
በተሰጠን መክሊት በለገሰን ፀጋ፣
የእርሱን ሀያልነት አልፋ እና ኦሜጋ፣
አምነን ተቀብለን ክብሩን ባናወጋ፣
ሰው መሆን ከበደን ሰው መሆን አሰጋ።


3ኛ
ባለሁበት ሰፈር ባለሽበት መንደር፣
መቆም ያሰበ ጋን ጠጠር ይደገፋል፣
ያልታደለ ትውልድ ሀገሩን ይዘርፋል፣
ባለጌ ውሽማ የሰው ሚሥት ይገርፋል፣
አቋም የሌለው ሰው በክብደት ይገዝፋል።


4ኛ
ባለሁበት መንደር ባለሽበት ሰፈር፣
ሰው ለሰው ጨከነ መተዛዘን ጠፋ፣
ክፋት ምቀኝነት ተንኮል በሀገር ሰፋ፣
#መተሳሰብ ቀረ ፍቅር አንገቱን ደፋ፣
መውደድ ተኮላሸ እውነት አይኑ ጠፋ።


5ኛ
ብቻ ምን አለፋሽ ባለሽበት ሰፈር፣
አብሮ መኖር ቀረ ውዴታ ጠመመ፣
መልካምነት ሞተ ደግነት ታመመ፣
ከመግባባት ይልቅ ፀባችን ቀደመ፣


6ኛ
ባለሁበት መንደር
ውሸት በሀገር ሞላ እውነት ተከፈነ፣
ፈቅደን ተጠፋፋን ዕድሜያችን ባከነ፣
የሚሆነው ሳይሆን የማይሆነው ሆነ።


7ኛ
ባለሽበት መንደር አንድነት ሲበተን፣
አብሮነት ሲዛነፍ ፍቅራችን ሲላላ፣
በሚሆን በማይሆን ፈቅደን ስንጣላ፣
የበግ ለምድ ለብሶ በልቶን ሄደ ተኩላ።


8ኛ
ባለሁበት መንደር፣
የሀገሬ ገላ እስኪያልቅ ይሽረፋል፣
ክልል'' ዞን "ወረዳ" እያለ ይጠፋል፣
ባንክም እንደ ቅኔ በሮንድ ይዘረፋል፣
አላዋቂ አክቲቪስት እምዬን ይዘልፋል፣
ሴትነት ያልገባው ባለጌ አሽባሪ እህቱን ይጠልፋል።


9ኛ
አይገርምሽም ውዴ ባለንበት ሰፈር፣
ውሸትን የማይወድ ሀቅን የጨበጠ፣
ባለሁበት ሀገር ያጭበርባሪን ተንኮል ሴራ ያጋለጠ፣
ባለሁበት መንደር ወህኒ ቤት ይወርዳል እየተረገጠ።


10''ኛ
ሀገር ለመበደል፣
ትውልድን ለመግደል፣
ለስልጣን ሲጣደፍ ህዝብን ያቆሰለ፣
ሰውነትን ሊጥስ ጠብ መንጃ ያዘለ፣
ያንን ምስኪን ወጣት ዘቅዝቆ የሰቀለ፣
''ሠ'' ሆኖ ተፈጥሮ ''ው'' መሆን ያልቻለ፣
በአንቀልባሽ ያዘልሽው መዓት ነፈዝ አለ።


11''ኛ
ጭጭ ካለ መንደር፣
ፀጥ ካለ ሰፈር ዝምታ ተረግዞ ጩኸት ይወለዳል፣
ባለሽበት ሰፈር ሀቀኛው ተዋርዶ ሌባው ይወደዳል፣
እልፍ የድሀ ጎጆ በልማቱ ሰበብ በጉልበት ይፈርሳል፣
እንዲ ነው የኛ ዕጣ ባ'ጀብ ተጀምሮ ባጀብ ይጨረሳል።


ገጣሚ አብዱል ከሪም የእናቱ ልጅ

ለሃሳብ አስተያየት --> @sam_lizu

ቻናሉን ለማጋራት -->  @ethio_fiction
5.6K viewsሳ² lizu, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 15:22:17
ገራሚ ግጥም


#Share ---> @ethio_fiction
5.2K viewsሳ² lizu, 12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-27 23:15:18 ትረካ:-ሲጨልም

ጸሐፊ:- እንዳለጌታ ከበደ

ተራኪ:- መስታወት አራጋው

#ጓዶች እኔኮ ለናንተ ማላቀርበው የለም

#Share ---> @ethio_fiction
9.7K viewsሳ² lizu, 20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 22:32:17 ርዕስ:- ጠብቄሽ ነበረ

ገጠሚ :- ደበበ ሰይፉ

አንባቢ:- ሲራክ

#Share ---> @ethio_fiction
9.8K viewsሳ² lizu, 19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 08:00:55
ጓደኛዬ ይገጥመው የለ

መልካም ቀን!


#Share ---> @ethio_fiction
9.7K viewsሳ² lizu, 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 15:53:13
የባህል ህክምና እና ፈውስ
                0931088319
          
✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን
       ስ.ቁ:- 0931088319 ይደዉሉ
የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች
   *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት
   *መዳብ
   *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/
   *በዉቅራት /በንቅሳት/
   *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ
   *በጥፈት
   *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
      1,ለመፍትሄ ስራይ
      2,ለቡዳ
      3,ለቁራኛ
      4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት
      5,ለግርማ ሞገስ
      6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)
      7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)
      8,ለጋኔን
      9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ
   11,ለእቁብ
   13,ለመስተሳልም
   14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)
   15,ለስንፈተ ወሲብ
   16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ
   17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን
   18,ለገበያ
   19,ለወር አበባ ችግር
   20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)
   21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል
   23,ለሙግት
   24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ
    25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)
    26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)
    27,ለቀለም (ለትምህርት)
ስልክ
  0931088319
ቴሌግራም @merigeta2112
619 viewsሀለወ እግዚአብሔር, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 13:22:46
መርጌታ ፀጋ የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል።
በሰለሞን በኩል ከእግዚአብሔር የተሰጠንን ጥበብ ተጠቅመን ለመልካም ነገር በማዋል  ላይ እንገኛለን።
ከስራዎቼ በጥቂቱ ለመጥቀስ ያክል

1, ለኪንታሮት
2, ለጉበት
3, ለጨንጓራ
4,  ለአስም
5, ለካንሰር
6, ለሌሊት ወፍ በሽታ
7, ለሚጥል በሽታ ላለበት
8, በመተት ለተያዘ
9, ሀብት አልያዝ ላለው
እና ሌሎችም መፍትሔ አለን
ይምጡ ይጎብኙን ይፈወሱ።
ማሳሰቢያ፡ ሁሉም መድሐኒቶች ሙሉ በሙሉ ከእፅዋት እና ከመጻህፍት ትዕዛዝ ብቻ ይሰራሉ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የላቸውም።
ለጥያቄዎ ስልክ 0931088319
ቴሌግራም @merigeta2112
750 viewsሳ² lizu, 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 22:34:42 አንቀጽ 6 እና 7 ተደጋግሞ በመፃፉ ይቅርታ አድርጉልኝ
2.2K viewsሳ² lizu, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ