Get Mystery Box with random crypto!

የ ናቹራል እና የሶሻል ፈተና ይለያያል። የ Social ተማሪዎች በመጀመሪያው ዙር ይፈተናሉ። ከዛም | Entrance

የ ናቹራል እና የሶሻል ፈተና ይለያያል። የ Social ተማሪዎች በመጀመሪያው ዙር ይፈተናሉ። ከዛም ከ 5 ቀን ቡሃላ የ Natural ተማሪዎች ፈተና ይሰጣል። ፈተናው ብለያይም እንኳን ለ Natural ተማሪዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው። Common Courso'ችን ከ Social ጋር በቤታችሁ ሆናችሁ በመፈተን ምን ያክል ለፈተና ዝግጁ እንደሆናችሁ እንድታውቁ ይረዳችኋል። ለምሳሌ:- English, Maths(75%)…