Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹📡 INFO

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_dish_1 — 🇪🇹📡 INFO
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_dish_1 — 🇪🇹📡 INFO
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_dish_1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 402
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ሰለ ዲሸ ሙሉ መረጃ ያገኛሉ
👉አሠራሩን በፅሁፍ እና በፎቶ
👉የሁሉንም ቻናሎች ፍሪኩዬንሰ
👉አዳዲስ ቻናሎች ፍሪኩዬንሰ
👉 የኳሰ ቻናሎች ሙሉ Bisskey 🔐🔥
TV Varzish Bisskey 01A03BDC20C16D4E
Football-HD Bisskey 12340046abcd0078
yonas dish 👌
✔ሆሳዕና ለይ ይሄን ሣት እና ሌሎችን መሣራት ሰፈልጉ አናግሩን

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-07 13:18:21 ለቫርዚሽ (yahsat) ተጠቃሚዎች ሁለት የፊልም ቻናል ልጠቁማቹ አንዱ በዚ ሳምንት ነው yahsatን የተቀላቀለው አሪፍ አሪፍ ፊልም ያስተላልፋሉ ።

JAVANAN & PARSI1
TP 12149 V 27500
595 viewsedited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 23:13:42
TMH TV
ASSENA TV
OMN TV
TIGRAI TV
DEDEBIT TV
DW TV
669 views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-18 21:28:54
754 views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-11 20:15:41 ሰበር

TV VARZISH የተመረጡ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ ጀምሯል።

ነገ ከሚደረጉ ዉስጥም የ Tunisia Mali በFOOTBALL HD ይተላለፋል
796 viewsedited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-11 20:15:41
708 views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 19:37:51
የ Arsenal ጨዋታ Amos 4w Sport 2 HD ላይ ይከታተሉ።
673 viewsedited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 19:23:15
አሁን የ አፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ነፃ ቻናል Nilesat 7w
Programm National HD ላይ ይከታተሉ።
Frq 11680 H 27500
Biss Key 1100 0011 0000 0000

የ አፍሪካ ዋንጫ መክፈቻ Ethiosat ETV ላይ ጀምሮዋል።
Freq.. 11165 H/V 45000
571 viewsedited  16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 18:32:59 ETV ማስተላለፍ ጀምሯል መክፈቻዉን

11544 H 30000
483 viewsedited  15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 18:32:59
471 views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 21:44:10 ሌላኛው የአፍሪካ ዋንጫን እንደሚያስተላልፍ እየተነገረ የሚገኘዉ BTV ሲሆን ሙሉ መረጃ ከታች ይመልከቱ

ቻናሉ የ Botswana TV ቻናል ሲሆን Intelsat 68°E ላይ ይገኛል አንድ LNB በመጨመር ከTV VARZISH ጋር ሊሰራ ይችላል ይሄም ለTV VARZISH ተጠቃሚዎች አሪፍ ይመስለኛል።

በRumor ደረጃ ስለሆነ ነገ ራሴ ሞክሬዉ እዚሁ ቻናል ላይ ከነ አሰራሩ የማሳያቹ ይሆናል ።

12657 V 4883 የቻናሉ TP ሲሆን ቀላል መፈለጊያ ከፈለጋቹ ደሞ 12682 H 27500 በመጠቀም መስራት ትችላላችሁ።
503 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ