Get Mystery Box with random crypto!

ጠንክሮ መስራት ከባድ ነው ፤ ሳይሰሩ መኖርም ከባድ ነው መልካም መሆንም ከባድ ነዉ፣ መጥፎ መሆን | 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼_𝗖𝗮𝘀𝗵2

ጠንክሮ መስራት ከባድ ነው ፤
ሳይሰሩ መኖርም ከባድ ነው
መልካም መሆንም ከባድ ነዉ፣
መጥፎ መሆንም ከባድ ነዉ።
ባለፀጋ መሆንም ከባድ ነዉ፣
ደሃም መሆን ከባድ ነዉ።
ከፍ ብሎ ለመኖርም ዋጋ ያስከፍላል፣
ተራ ሆኖ መኖርም ዋጋ ያስከፍላል።
እውነተኛ ማንነት ላይ መስራት ዋጋ ያስከፍላል፣
በዉሽት ማንንት ስር ተደብቆ መኖርም ዋጋ ያስከፍላል።

ትክክለኛውን ከባድ እንምረጥ !!!!

CHOOSE YOUR HARD!!!!

ህይወት ምርጫ ናት መራጩ እራሱ የሚኖራት ሰዉ ነዉ።

@etcare_cash

መልካም ሌሊት