Get Mystery Box with random crypto!

ይቺን የሰቆቃና የእልቂቱን ጥቂት ገፅታ ብቻ የምታሳይ ምስል ተመልከት! ክቡር የሆነውን ሠብአዊነት | 🇨🇬 ደጉ ሳምራዊ (ኢትዮጵና ቅድስት ቤተክርስቲያን )

ይቺን የሰቆቃና የእልቂቱን ጥቂት ገፅታ ብቻ የምታሳይ ምስል ተመልከት!

ክቡር የሆነውን ሠብአዊነት የተሰኘ ሰዋዊ የመመልከቻ መነፅር አድርግ ፥ ከዚያም "ነግ በእኔ!" የሚለውን የሀበሻ ብሒል አስታውሰህ " የሚታረዱትና የሚጨፈጨፉት ብሎም በእሳት የሚቃጠሉት የኔ ቤተሰቦች ቢሆኑስ?" ብለህ ለአፍታ አሰላስል?

ምን ተሠማህ ?

"አማራ" ተብለው ስለሚታረዱና ስለሚጨፈጨፉ ብቻ "አማራዎች ማንነትን መሠረት ያደረገ ጭፍጨፋ ተፈፀመባቸው"  እንላለን፡፡ ሀቁም ይሄው ነው!

ነገርግን በእንዲህ አይነቱ መንገድ 5 አመታት የቀጠለው እልቂት ከአማራው አልፎ  ፥ የእያንዳንዳችን ቤት ሳያንኳኳ እንደማይቆም ለአፍታ አስበኸው ታውቃለህን ?

Share and join
@Ethio_Betecrstian