Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO ARSENAL

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_arsenal — ETHIO ARSENAL
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_arsenal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 286.74K
የሰርጥ መግለጫ

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-18 21:30:34
አርሰናል በነገው የኤቨርተን ጨዋታ አዲሱን ማልያ ማይጠቀመው በፕሪመር ሊግ ላይ አለ በተባለው ህግ ሳይሆን ከመጨረሻ ጨዋታ ከ14 ቀናት በፊት ማስመዝገብ ስለነበረበት ነው::

[Footyheadlines]

SHARE @ETHIO_ARSENAL
6.9K views shu jr , 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 21:21:53
[ Ef Rem ] የሚባል ቤተሰባችን እቺን ሀሳብ አጋርቶናል… 

በ 3 reason ምክንያት West Ham ይታደገናል ብዬ አስባለሁ !

ምክንያት 1 ራይስ በክረምቱ ዝውውር መስኮት ከመዶሻዎቹ በመውሰዳችን ይታወሳል በውላቸው መሰረት አርሰናል የፕርሜሊግ ዋንጫ የሚወስድ ከሆነ ለ መዶሻዎቹ bones payment 5 ፓወንድ ይከፍላል ለዚህ ብለው ከተባጠሱ…

ምክንያት 2 የዴቪድ ሞይስ ለ መዶሻዎቹ በ አሰልጣኝነት የመጨረሻ አመቱ እንደመሆኑ መጠን ለራሱ ክብር ሲል ላለመሸነፍ ይገባል ነጥብ ያስጥላል ።

ምክንያት 3 ለበፊት በ Everton ተጫዋቹ እና አምበሉ ለነበረው ሚካኤል አርቴታ cityን ነጥብ በማስጣል ውለታ ሊውልለት ይችላል.......  ከሞን ሞይስ

ምክንያት 4 የጋና እና የመዶሻዎቹ ተጫዋች የሆነው በዘንድሮ አመት የፈረመው እና በመጣበት አመት ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው M.Kudus ለብሔራዊ ቡድን አጋሩ ለሆነው Thomas ፓርቴ ደስታ ሲል የአመቱን ምርጥ ጊፍት ጎል በማግባት ቢሰጠው ።

ምክንያት 5 የ M. Antonio (ግብዳው) አርሰናል እስከ seasonኑ መጨረሻ ድረስ citeyን እግር በእግር ተከታትሎ  ከደረሰ ...... ሌላውን ለኛ ተውት ብሎ በዛተው ዛቻ ምክንያት ....... ግብዳው ማንንም አይሰማም ስልህ ።

ምክንያት 6 ሲቲ በዘንድሮው ውድድር ነጥብ ከጣለባቸው ጨዋታዎች መካከል አብዛኞቹ የ London  ክለቦች በመሆናቸው

ይህንን እና በመሳሰሉት ምክንያቶች የዘንድሮው ፕሪመርሊግ ዋንጫ የምንበላው ይመስለኛል።

never give up ! Gunners የሄ ሁሉ የራሳችንን የቤት ስራችንን ከ Everton ጋር ባለው ጨዋታ  በመጨረስ እስከ መጨረሻው እንጥፍጣፊ ድረስ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም..Maximum effort until the end ......  እጠብቃለን ......እንታገላለን ።

ሀሳቡ አጥጋቢ ነው ትላላቹ…  ?

SHARE @ETHIO_ARSENAL
8.6K viewsᴍᴇx ᴄʟᴀssɪᴄ, edited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 20:53:27
ስፖርቲንግ ከ ቻቬስ ጋር እያደረጉት ባሉት ጨዋታ የክለባችን ኢላማ የሆነዉ ቪኬቶር ዮኬሬሽ በ 45 ደቂቃ ብቻ 3 ጎል አስቆጥሮ አንዱ ግን ተሽሮበታል።

በጣም ስከታተለዉ የነበርኩት አጥቂ ነበር ክለባችን ይሄንን ልጅ ሊያስፈርመዉ ይገባል።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
13.5K views𝓑𝓮𝓴𝓲 𝓒𝓵𝓪𝓼𝓼𝓲𝓬 , edited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 20:53:17
አንድ እውነት !

ጎል ገብቶብህ ከተጨፈረ በኋላ ቫር ስለሻረልህ የዳይቭ ቴክኒሺያኖችን ስለሰበሰብክ ከፉል ባኮች የሚለጉ ኳሶችን ስላገባህ ሙሉ ጨዋታዉን ስለተከላከልክ ጥሩ ኮርና መቺ ስላለህ እንደ ቼልሲ ወይም ማንችስተር ዩናይትድ ሲልቨሩን ልትሰበስብ ትችላለህ እንጂ በፍፁም እንደ አርሰናል ጎልደኑን ዋንጫ ልታገኝ አትችልም በፍፁም።

golden trophy needs golden foot ball.

SHARE @ETHIO_ARSENAL
13.0K viewsᴍᴇx ᴄʟᴀssɪᴄ, edited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 20:49:21
እንኳን ደስ አለህ ጀነራል

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
13.0K views𝓑𝓮𝓴𝓲 𝓒𝓵𝓪𝓼𝓼𝓲𝓬 , edited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 20:48:43
የሚያማምሩ ሙሉ ቱታዎችን አቅርበናል

ለልጅ ፣ ለአዋቂ ፣ ለህፃናት በሁሉም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ

ከናንተ የሚጠበቀው ከለር እና Size ምርጫችሁን መርጦ ማዘዝ ነው Delivery ስላለን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

ለበዓል የአጭር ጊዜ ቅናሽ ስላደረግን ፈጥነው ይዘዙ

በ @Yab_Sell ያናግሩን

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Ethio_Shops1
13.2K viewsLeul Salem, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 20:09:08
ነገ አይቀርም በአዳማ  !

ነገ የአመቱ የመጨረሻ ጨዋታ በሜዳችን ኤቨርተንን የምናስተናግድበትን ጨዋታ በአዳማ ልዩ ኤቨንት አዘጋጅተናል ።

በአዳማ ከምትኖሩ የአርሰናል ደጋፊዎች ጋር አሪፍ ጊዜ ለማሳለፍ እና ቀጣይነት ያላቸው የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት የታሰበ ነው። 

ከቀኑ 10:30 ሰአት ጀምሮ

በዚህ  ኤቨንት የማልያ ሽልማት እንዲሁም አዝናኝ  ፕሮግራሞች  አሉ።

አድራሻ : ከፖስታ ወደ ፍራንኮ በሚወስደው መንገድ ላይ በተንጣለለው #ኦሊያድ_ሲኒማ ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።

መግቢያ ቲኬት 300 ብር ብቻ ሲሆን ቀደም ብላችሁ በቦታው በመገኘት መግዛት ትችላላችሁ !

አዳማዎች ወዬ ወዬ … North London forever what ever the weather
17.9K viewsᴍᴇx ᴄʟᴀssɪᴄ, 17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:22:35
|| DISCUSSION TIME

ከየትኛው ወገን ናችሁ ?

ነገ ድራማዊ ክስተት ከሚጠብቁት( )

ወይስ

በዋንጫው ጉዳይ ተስፉ ከቆረጡት ( )

SHARE @ETHIO_ARSENAL
20.2K viewsᴋᴀʟᴜ 27 , edited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:09:14
የሴቶች ፕርሚየር ሊግ በዚ መልኩ ተጠናቋል አርሰናል 3ተኛ በመሆን ጨርሶል።

ማን ሲቲ በመጨረሻው ጨዋታ በንፁ ጎል ተበልጦ ዋንጫውን ለቼልሲ አስረክቦል።

SHARE @ETHIO_ARSENAL
20.7K viewsᴋᴀʟᴜ 27 , edited  16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:01:52
ተጠናቀቀ

አርሰናል w 5-0 ብራይተን w

አሊሲያ ሩሶ x2
ሜዴማ
ሚኑም
ክላራ(OG )

SHARE @ETHIO_ARSENAL
20.4K viewsᴋᴀʟᴜ 27 , 16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ