Get Mystery Box with random crypto!

በ 2015 ለሁሉም ክፍት የሆኔ የግል የበለይነት በተካሄደው ውድድር ላይ ፣ 1ኛ የ ወጣው ሃብቶም | Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

በ 2015 ለሁሉም ክፍት የሆኔ የግል የበለይነት በተካሄደው ውድድር ላይ ፣
1ኛ የ ወጣው ሃብቶም ገብረመዲን
2ኛ የ ወጣው አድስአለም ተመስጌን
3ኛ የ ወጣው ሀብታሙ አሸናፊ ስሆን በሴቶች ደግሞ
1ኛ የ ወጣችው መርሃዊት ብርሃኔ
2ኛ የ ወጣችው አስቴ መላኬ
3ኛ የ ወጣችው ሃና ሙሉጌ ነው።