Get Mystery Box with random crypto!

መሳሰብያ: ውድድር ለይ መሳተፍ የሚፈልግ ማነኛውም ተጨዋች በተቀመጠው የግዜ ገደብ ውስጥ መመዘገብ | Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

መሳሰብያ: ውድድር ለይ መሳተፍ የሚፈልግ ማነኛውም ተጨዋች በተቀመጠው የግዜ ገደብ ውስጥ መመዘገብ ይኖርበታል። ከዝህ በፊት እንደተገለፀው መዝገባው እስከ መጋቤት16 ነው፣ ከጠቀመጤ ግዜ ውጭ የተመዘገቤ ማነኛውም ተጨዋች መወዳደር ስለማይችል እሄንን አውቃቹ ተሎ እንድትመዘገቡ ጥሪያችን እናቀርባለን። ከሰላምታ ጋር !!