Get Mystery Box with random crypto!

መልእክት የብሊትዝ ውድድር ለመጀመር ስም የማጣራት ስራ እየሰራን ነው። ተመዝገበው ያልመጡ እንዲሁም | Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

መልእክት
የብሊትዝ ውድድር ለመጀመር ስም የማጣራት ስራ እየሰራን ነው። ተመዝገበው ያልመጡ እንዲሁም ውድድር ያቋረጡ እያስወጣን እንገኛለን። ስም ሲጠራ በቦታው የማይገኙም ከውድድሩ እንዲወጡ ይደረጋል ።
ስለዚህ ተመዝግባቹ የዛሬ ብሊትዝ ውድድር መወዳደር የምትፈልጉ ተጫዋቶች ስም መጠራት ከመጀመሩ በፊት በውድድር ቦታው መገኘት ይኖርባቹሀል።
እናመሰግናለን