Get Mystery Box with random crypto!

መልእክት ዛሬ የውድድር ቀን ነው ያልተመዘገባቹ በአካል ወይም በኦንላየን ዛሬ እስከ 5 ሰአት ድ | Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

መልእክት
ዛሬ የውድድር ቀን ነው
ያልተመዘገባቹ በአካል ወይም በኦንላየን ዛሬ እስከ 5 ሰአት ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ
ውድድሩ የሚጀመረው 8 ሰአት ሲሆን እስከ 7፡30 በውድድሩ ያልተገኘ ተጫዋች ከውድድሩ ይሰረዛል
የውድድር ቦታ ልደታ ፊሊንስቶን ሆም ውስጥ

መልካም የውድድር ቀን