Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የመድፈኞቹ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ የኛን ቻናል ተከታታዮች መረጃ(ምልክት | ኢትዮ GUNNERS

ሰላም ውድ የመድፈኞቹ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ የኛን ቻናል ተከታታዮች መረጃ(ምልክት) የሚደርሳቸው 68.71% ነው ከ100 ይህ ማለት 32% የሚሆኑት ተከታዮች #UNMUTE ላይ አድርገዋል ማለት ነው። ቤተሰቦች በቻናላችን ላይ እናንተን ያልተመቻችሁ ነገር ካለ በዚህ የኢትዮ GUNNERS BOT [@ETH_GUNNERS_BOT] ላይ መልዕክታችሁን ላኩልን እኛም በፍጥነት ምላሽ እንሰጣለን።እባካችሁ መድፈኞች #MUTE ላይ አድረጉ እና መረጃዎችን ተከታተሉ።

ለትብብራችሁ በጣም እናመሰግናለን [ኢትዮ GUNNERS]

@ETH_GUNNERS