Get Mystery Box with random crypto!

አርሰናል ማይካሃይሎ ሙድሪክን ለማስፈረም ቅድመ ሁኔታዎችን ከቀናት በፊት መርምሯል ፣ነገር ግን በተ | ኢትዮ GUNNERS

አርሰናል ማይካሃይሎ ሙድሪክን ለማስፈረም ቅድመ ሁኔታዎችን ከቀናት በፊት መርምሯል ፣ነገር ግን በተጫዋቹ በኩል ብቻ። ኤቨርተኖች ለተጫዋቹ የ30ሚ.ዩሮ የቃል ጥያቄ በሻክታር ዶኔትስክ ውድቅ አድርገውት የነበረው ባለፈው ሳምንት ነበር። ሙድሪክ 'እስከ መጨረሻው የሚታይ' ነው።
[FabrizioRomano]
@Eth_gunners
@Eth_gunners